Albiko Central Network ደሴ

Albiko Central Network ደሴ Africa the great

05/05/2026

ሰበርርርር
አልብኮ ወረዳ በቀን26 እና 27 ሙሉ ትራንስፖርት ተቋርጧል ምክናያት አማራሮችን የሚያሽከርከሯቸው ባለብቱ(ሾፌሮች) ናቸው።

የተዘረፈው፣ 98 ቢሊዮን ብር፣ ዋናው ስራ ተጠናቆ 98% የደረሰው፣ የአዋሽ ኮምቦልቻ ሀራ የባቡር ፕሮጀክትን ወደ ስራ እንዲገባ ቢያንስ ግማሹን ብር እንኳን አይፈጅም።  አስቡት በሌብነት 98...
04/05/2026

የተዘረፈው፣ 98 ቢሊዮን ብር፣ ዋናው ስራ ተጠናቆ
98% የደረሰው፣ የአዋሽ ኮምቦልቻ ሀራ የባቡር ፕሮጀክትን ወደ ስራ እንዲገባ ቢያንስ ግማሹን ብር
እንኳን አይፈጅም።

አስቡት በሌብነት 98 ቢሊዮን ብር በትንሽ ቁጥር ባላቸው ሰዎች ስንዘረፍ፣ የሰሜኑንና የምስራቁን ህዝብ የንግድ እንቅስቃሴን በተሻለ መንገድ ያዘምናል፣ ኢኮኖሚውን ወደተሻለ ደረጃ ያደርሳል የተባለለት፣ ፕሮጀክት ግን ከዘረፉት 20% እንኳን የሚሆን ገንዘብ አጥቶ ቆሟል።

500 ሟቾችን ከቀብራቸው አንስቶ፣ የስንት ገበሬን ካሳ አድቅቆ ቢሊዮን የህዝብ ሀብት የፈሰሰበት ድርጅት በገንዘብ እጥረት ብቻ የተባለለትን ሁሉ ምኩን አድርጎት ቀርቷል።

Suleiman Abdella ሱሌማን አብደላ

የክልሉ የአድማ ብተና አባል የነበረ ሾፌሩን ገድሎ የተሳፋሪወች ንብረት በጠራራ ፀሐይ ከዘረፈ በሗላ ፅንፈኛ ነው ማለት ምን አይነት ቀልድ ነው!!!ነፍስ ይማር
29/04/2026

የክልሉ የአድማ ብተና አባል የነበረ ሾፌሩን ገድሎ የተሳፋሪወች ንብረት በጠራራ ፀሐይ ከዘረፈ በሗላ ፅንፈኛ ነው ማለት ምን አይነት ቀልድ ነው!!!

ነፍስ ይማር

26/04/2026

ኢትዮጵያ በአለምአቀፍ ካሉ እጅግ በጣም ዜጎቻቼው ከሚራቡባቸው 24 ሀገራት ውስጥ ግንባረ ቀደም ነች ሲል IMF እና ተመድ መረጃውን አጋርተዋል!

ይች አዳነች የምትባል አማራ ጠል ብሔርተኛ  ከ100 ሽ በላይ የአማራውያንን ቤትና ንብረት አስፈርሳ ካወደመች በሗላ  የጋራ መኖሪያ እያስገነባን ነው ብላው እርፍ!!!ያኔ በዶዘር ከምታፈርሱት ...
04/12/2025

ይች አዳነች የምትባል አማራ ጠል ብሔርተኛ ከ100 ሽ በላይ የአማራውያንን ቤትና ንብረት አስፈርሳ ካወደመች በሗላ የጋራ መኖሪያ እያስገነባን ነው ብላው እርፍ!!!

ያኔ በዶዘር ከምታፈርሱት አትኖሩበትም ነበርዴ ጥላቻችሁ ድንቁርናችሁ ልክ አጣ።

አድስ አበባ በአማራ መሪወች እንደተመሠረተች አስታውሱ!!!

02/12/2025

በእነ ሽመልስ አብድሳና አዳነች አቤቤ በመሠሉ ጉማሬወች ተባልተን አንቀርም ጊዜ መልስ ይሰጣል።
FOREVER AMHARA❤!!!

04/10/2025

የትኛወንም የሐይማኖት መሪ መግደል ኢትዮጵያዊ ባህልም እሴትም አይደለ መስጅዶቻችን ቀይ መስመሮቻችችን ናቸው።

ውድ የፔጃችን ቤተሰቦች እስካሁን ሰአት ድረስ Inbox የውስጥ መስመራችን ማስተካከል ስላልተቻለ ምንም አይነት መልእክት በውስጥ እንዳትልኩልን።
16/09/2025

ውድ የፔጃችን ቤተሰቦች እስካሁን ሰአት ድረስ Inbox የውስጥ መስመራችን ማስተካከል ስላልተቻለ ምንም አይነት መልእክት በውስጥ እንዳትልኩልን።

09/09/2025

ይሔ ፔጅ የሲስተም ችግር ስላጋጠመው ምንም አይነት መልዕክት በውስጥ መስመር በሜሴጅ እንዳትልኩልኝ!!!
Albiko Central Network ደሴ

08/09/2025

ህዳሴ ግድቡ ሲመረቅ ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ያገኛል ብለው ነበር ዶክተር አቢይ አህመድ ይሔው ሊመረቅ ነው እኛም ልናይ ነው።

ስለሌብንነት ካነሳን አይቀር ባለፉት አመታት  #ብልፅግና ፓርቲ ከኢትዮጵያውያን በአደባባይ የዘረፈውን ላስታውሳችሁ። 👉 በ2011   ክረምት ላይ ለሁሉም የመንግስት ሠራተኛ ደሞዝ ጨምርኩኝ ያለ...
05/09/2025

ስለሌብንነት ካነሳን አይቀር ባለፉት አመታት #ብልፅግና ፓርቲ ከኢትዮጵያውያን በአደባባይ የዘረፈውን ላስታውሳችሁ።

👉 በ2011 ክረምት ላይ ለሁሉም የመንግስት ሠራተኛ ደሞዝ ጨምርኩኝ ያለው ፓርቲው አማራ ክልል ያሉት ሰራተኞች የ9 ወር ጭማሪ ቁርጥም አድርጎ በልቷል።
👉 በ2013ና 2014 ከህወሐት ጋር በተደረገው ጦርነት ገበሬው የሚያወጣውን እንሰሳት እህልና እንቁላል ሳንጨምር ሙሉ የአማራ ክልል መንግስት ሰራተኛውን ያለፈቃዳቸው የወር ደሞዛቸው ብልፅግና ዘርፏል።
👉በ2016ና 2017 የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ብሎ ከIMF 1.5B ብር የተበደረው ፓርቲው 90ቢሌየኑን ለመንግስት ሰራተኛው ጭማሪ ነው ቢልም ተግባራዊ የተደረገው ከ3ወራት በሗላ ነው ይሔ ማለት ሩብ ያህሉን የሠራተኛ ጭማሪ ወደ ብልፅግና ካዝና ገብቷል።
👉በ2017/18 የበጀት አመት 160ቢሌየን ብር ተጨማሪ የመንግስት ሠራተኞች በጀት ቢያፀድቅም እስካሁን የሁለት ወሩን ቅርጥፍ አድርጎ የበላው ብልፅግና የመስከረምን ለመድገም እያንዣበበ ነው።

ይሔ ስርቆት ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያውቀው በጠራራ ፀሐይ ከህዝብ የዘረፈው ነው።

በህዝብ ስም እየተበደረ መሣሪያ ገዝቶ የገዛ ህዝቡን የሚጨፈጭፍ ፓርቲ ስለመሆኑ ከዚህ በላይ ማስረጃ የለም።

Albiko Central Network ደሴ ✍️✍️✍️

Adresse

Sétif

Notifications

Soyez le premier à savoir et laissez-nous vous envoyer un courriel lorsque Albiko Central Network ደሴ publie des nouvelles et des promotions. Votre adresse e-mail ne sera pas utilisée à d'autres fins, et vous pouvez vous désabonner à tout moment.

Partager