Ermi Dish Work & Installation

Website Contact the university

Ermi Dish Work & Installation working

04/07/2026
📡 የሪሲቨር ሶፍትዌር (Firmware) እንዴት እንጭናለን?✅ የሚያስፈልጉ ነገሮች⁉️1️⃣ 💻 የሪሲቨሩ ትክክለኛ ሶፍትዌር (Firmware)2️⃣ 💾 USB Flash Drive (FAT32 የተፎረ...
27/06/2026

📡 የሪሲቨር ሶፍትዌር (Firmware) እንዴት እንጭናለን?

✅ የሚያስፈልጉ ነገሮች⁉️

1️⃣ 💻 የሪሲቨሩ ትክክለኛ ሶፍትዌር (Firmware)
2️⃣ 💾 USB Flash Drive (FAT32 የተፎረማተ)
3️⃣ 📺 ሪሲቨሩ እና ቴሌቪዥን
4️⃣ ⚡ የተረጋጋ የኤሌክትሪክ ኃይል

🔧 የመጫን ደረጃዎች⁉️

1️⃣ 📥 ትክክለኛውን ሶፍትዌር ያውርዱ።
2️⃣ 💾 ሶፍትዌሩን ወደ USB Flash Drive ይቅዱ።
3️⃣ 🔌 USBውን ወደ ሪሲቨሩ ያስገቡ።
4️⃣ 🖥️ Menu → Tools → Upgrade → Upgrade by USB ይክፈቱ።
5️⃣ 📂 የሶፍትዌሩን ፋይል ይምረጡ።
6️⃣ ▶️ Start / Upgrade የሚለውን ይጫኑ።
7️⃣ ⏳ 100% እስኪጨርስ ድረስ ይጠብቁ።
8️⃣ 🔄 ሪሲቨሩ በራሱ ዳግም ይነሳል።

⚠️ ጥንቃቄ
❌ የተሳሳተ ሶፍትዌር አይጫኑ።
❌ በመጫን ላይ እያለ ኃይል አያጥፉ።
❌ USBን መጫኑ ሳይጠናቀቅ አያውጡ።

✅ ከመጫኑ በኋላ
1️⃣ 🔄 Factory Reset ያድርጉ።
2️⃣ 📡 ቻናሎችን እንደገና Scan ያድርጉ።
3️⃣ 📺 ሁሉም ነገር በትክክል እየሰራ መሆኑን ያረጋግጡ።

➠ እንዚህ ከታች የተዘረዘሩት ረሲቨር Software በመጫን GSEE❤ HDን መጠቀም ይቻላል ። እንደሚታወቀው በአንስተኛ ክፍያ ሁሉንም ጨዋታ በቀጥታ ያሳያል አጠቀላይ 3 ቻናል አሉት  GSE❤...
25/06/2026

➠ እንዚህ ከታች የተዘረዘሩት ረሲቨር Software በመጫን GSEE❤ HDን መጠቀም ይቻላል ። እንደሚታወቀው በአንስተኛ ክፍያ ሁሉንም ጨዋታ በቀጥታ ያሳያል አጠቀላይ 3 ቻናል አሉት GSE❤K HD1 HD2 HD3

Ethioshare to Funcam
GOLDSTAR 7600HD
GOLDSTAR 7700HD
GOLDSTAR 7800HD
GOLDSTAR 7900HD
SUPERSTAR 95HD SMART
SUPERSTAR 96HD SMART
SUPERSTAR 97HD SMART
SUPERSTAR 98HD SMART
LIFESTAR 9200HD SMART
LIFESTAR 9300HD SMART
LIFESTAR 1000HD SMART
LIFESTAR 3000HD SMART
LIFESTAR 4000HD SMART
LIFESTAR 9200HD Smart mini
LIFESTAR 9300HD Smart mini
LIFESTAR 9200HD GOLD
LIFESTAR 9300HD GOLD
LIFESTAR 1000HD GOLD
LIFESTAR 2000HD GOLD
LIFESTAR 3000HD GOLD
LIFESTAR 4000HD GOLD
LIFESTAR 9200HD MINI
LIFESTAR 9300HD MINI
SUPERSTAR 9200HD Smart V8
SUPERSTAR 9300HD Smart V8
SUPERSTAR 9200HD Super V8
SUPERSTAR 9300HD Super V8

👉 software upgrade ለማደረግ በቀላሉ ከ1 እሰከ 7 ያለውን ፎቶውን ማየት

👉 7ተኛ ላይ Software update ከሆነ በሗላ እስኪበራ መጠበቅ ከ2-3 ደቂቃ ያክል boot ብሎ ይቆያል
👉 ከዛ ሲበራ wrong software ሲል menu ነክቶ ከዋይፋይ ጋር ማገናኘት ወይም

📱 በ USB Cable (ሞባይል charger አማካኝነት ) mobile እና ረሲቨሩ ማገናኘት ።

📱 በመቀጠል ሞባይል ላይ setting ውሰጥ በመግባት data on ማደረግ

📱 በተጨማሪም connection ውሰጥ በመግባት USB Tethering on ማድረግ ረሲቨራችሁን ከኢንተርኔት ጋር ማገናኘት ።

👉 No channel ወይም upgrade የሚል ይመጣል
update ማድረግ ።

👉 በመቀጠል ቻናል ሰርች ማደረግ

➠ NB የነበረው ቻናል ሙሉበሙሉ ይጠፋል እንደአዲስ Scan መደረግ ይፈለጋል ።
በቀላሉ menu መንካት installation ok ማለት የምንፈልገውን ሳተላይት መምረጥ
( ከዛ ከአንድ በላይ ሳተላይት የምንጠቀም ከሆነ Diseqc1.0 የሚለው Lnb port ከ1~4 ማስተካከል )
👉 start Search የሚለውን ( bilnd search የሚለውን መምረጥ) ከዛ ሪሞት ላይ ok የሚለውን መጫን ።

👇Software telegram ቻናል ላይ 👇
https://t.me/+2oHHOkpviPdlZTc0

🫵የአለም ዋንጫ የሚታይባቸው የቲቪ ቻናል አማራጮች እና ፕሮግራም ...📺G$eek📡Yahsat(ተመራጭ)📺24h sport📡Yahsat(ተመራጭ)📺world cup HD📡Yahsat free     📟120...
11/06/2026

🫵የአለም ዋንጫ የሚታይባቸው የቲቪ ቻናል አማራጮች እና ፕሮግራም ...
📺G$eek📡Yahsat(ተመራጭ)
📺24h sport📡Yahsat(ተመራጭ)
📺world cup HD📡Yahsat free
📟12034 v 27500
Biss key 🔑 2585AB002585CD00
📺ATN sport📡Yahsat free
📺Bein sport📡Nilesat free
📟12188 h 27500
ሌሎችም በሽ አማራጮች አሉ...በቀጣይ እያረጋገጥን የምናሳውቃቹ ይሆናል.. ላይክ ሼር አይረሳ👍 ገፃችንንም follow👍

የ📺Hagere tv ጉዳይ አይተን ካልሆነ ማመኑ ከባድ ነው🤗🤭( አብረን የምናየው ይሆናል) ይመቻቹ

ሌሎች የምታዩባቸው የቲቪ ቻናል አማረጮች መረጃ በቀዳሚነት በሰፊው ለማግኘት እና ቻናሎቹን አሰራራቸውን ዝርዝር ከስር ሊንኩን በመጫን አማርጣቹ ማግኘት ትችላላቹ!
https://t.me/joinchat/AAAAAEc7sn_nlxtcrgqmmw

04/06/2026

🚨 𝐁𝐑𝐀𝐙𝐈𝐋 𝐀𝐑𝐄 𝐂𝐎𝐌𝐈𝐍𝐆 𝐒𝐓𝐑𝐎𝐍𝐆! 👀🇧🇷

…the Seleção score 6️⃣ goals, Vini and Case hit the 6️⃣7️⃣🎶

ከ ሰኔ 4 እስከ ሐምሌ 12 የሚካሄደውን የ2026 የፊፋ ዓለም ዋንጫ (FIFA World Cup 2026) በነፃ የለምንም ክፍያ በነዚህ ቻናሎች መከታተል ይቻላል ። 📺 Hagerie TV 🆓📡 N...
26/05/2026

ከ ሰኔ 4 እስከ ሐምሌ 12 የሚካሄደውን የ2026 የፊፋ ዓለም ዋንጫ (FIFA World Cup 2026) በነፃ የለምንም ክፍያ በነዚህ ቻናሎች መከታተል ይቻላል ።

📺 Hagerie TV 🆓
📡 NSS12 57°E 11105H45000

📺 World Cup HD 🆓
📡 Yahsat 52°E 12034V27500
📺 GEM SPORT HD 🆓
📡 Yahsat 52°E 12034V27500

📺 IRIB Varzesh HD 🆓
📡 Express 40°E 11640H30000
📺 IRIB TV3HD🆓
📡 Express 40°E 11640H30000

📺 ATN HD 🆓
📡 Yahsat 52°E 11938H27500

📺 Arezo TV HD🆓
📡 Yahsat 52°E 12015H27500
📺 Esteqlal TV 🆓
📡 Yahsat 52°E 12015H27500

📺 1TV HD 🆓
📺 2TV HD 🆓
📡 Eutelsat 36°E 11221H30000

📺 MAKAN HD 🆓❓
📡 ናይል ሳት 7°W 11631V27500

📺 ETV ENT HD 🆓❓
📡 NSS12 57°E 11105H45000

🗯 ሁሉንም ጨዋታ በቀጥታ በVIP ሰርቨር 🟣🔵Dstv & beIN Sport በቀጥታ መከታተል ይችላሉ።

Address

Ethoipa
Adama
ERMI

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ermi Dish Work & Installation posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Ermi Dish Work & Installation:

Shortcuts

Share