Nile Dam Gallery የህዳሴ አዳዳስ ምስሎች

Nile Dam Gallery የህዳሴ አዳዳስ ምስሎች Nile Ethiopa

To whom concerns 💚💛❤            💚💛❤
02/08/2020

To whom concerns 💚💛❤
💚💛❤

02/08/2020
26/06/2020
እንኳን ደስ አላችሁ የውሀ መከተሪያ መሣሪያው በመገጠም ላይ ነው ።
22/06/2020

እንኳን ደስ አላችሁ የውሀ መከተሪያ መሣሪያው በመገጠም ላይ ነው ።

20/06/2020

በታላቁ የኅዳሴ ግድብ ላይ በሚደረገው የሶስትዮሽ ድርድር ኢትዮጵያ "ግትር አቋም" ይዛለች ስትል ግብጽ ወነጀለች። የግብጽ የውኃ ሐብት እና መስኖ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ መሐመድ አል-ሴባይ ዛሬ...
13/06/2020

በታላቁ የኅዳሴ ግድብ ላይ በሚደረገው የሶስትዮሽ ድርድር ኢትዮጵያ "ግትር አቋም" ይዛለች ስትል ግብጽ ወነጀለች። የግብጽ የውኃ ሐብት እና መስኖ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ መሐመድ አል-ሴባይ ዛሬ ባወጡት መግለጫ "እየተካሔደ በሚገኘው ድርድር ከአንዳች ስምምነት ይደረሳል የሚል ተስፋ የለኝም" ብለዋል።
ቃል-አቀባዩ እየተካሔደ በሚገኘው የሶስቱ አገሮች የውኃ ሐብት ምኒስትሮች ድርድር "ግትር" ያሉት የኢትዮጵያ አቋም ታይቷል ብለዋል።
ኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን ተቋርጦ የነበረውን ድርድር በኢንተርኔት አማካኝነት የጀመሩት ማክሰኞ ሰኔ 2 ቀን 2012 ዓ.ም. ነበር። ኢትዮጵያ በመጪው ሐምሌ ግድቡን ውኃ መሙላት ከመጀመሯ በፊት ሶስቱ አገሮች ከአንዳች ስምምነት ይደርሳሉ ተብሎ ቢጠበቅም የግብጽ የውኃ ሐብት እና መስኖ ሚኒቴር ቃል አቀባይ ልዩነቶች መካረራቸውን የሚጠቁም መግለጫ ሰጥተዋል።
"የኢትዮጵያ አቋም ግብጽ እና ሱዳን ለኢትዮጵያ ፍላጎት እና አምሮት ታጋች እንዲሆኑ የሚያደርግ ሰነድ እንዲፈርሙ አሊያም ታላቁ የኅዳሴ ግድብን በተናጠል ለመሙላት የደረሰችበትን ውሳኔ ተቀበሉ" የሚል ነው ሲሉ ወንጅለዋል።
እንደ አዲስ የተጀመረውን ድርድር አሜሪካ፣ የአውሮፓ ኅብረት እና ደቡብ አፍሪካ በታዛቢነት ይሳተፉበታል። ሶስቱ አገሮች የታዛቢዎቹ ሚና ምን ይሁን በሚለው ጉዳይ ላይ እንዳልተስማሙ ኢትዮጵያ አስታውቃለች።

DW Radio

አባይ የኔ ነው 💚💛❤
13/06/2020

አባይ የኔ ነው 💚💛❤

እዚህ ደርሰናል የህዳሴ ግድብ የማይመለከተው ካለ ከግብፅ ጎን የተሰለፈ ባንዳ ብቻ ነው። አባይ አይናችን ነው ፍፃሜውንም ለማየት እንድንበቃ ለጉልበታችን ሳንሰስት የኢትዮጵያን ትንሳኤ እናረጋግ...
12/06/2020

እዚህ ደርሰናል የህዳሴ ግድብ የማይመለከተው ካለ ከግብፅ ጎን የተሰለፈ ባንዳ ብቻ ነው። አባይ አይናችን ነው ፍፃሜውንም ለማየት እንድንበቃ ለጉልበታችን ሳንሰስት የኢትዮጵያን ትንሳኤ እናረጋግጣለን ።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nile Dam Gallery የህዳሴ አዳዳስ ምስሎች posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share