Eden ytse lj

Eden ytse lj የለም

04/02/2021

በአንድ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆነ ፕሮፌሰር የሚከተለውን ድንቅ ጥናት እንዳገኘ በቅርቡ ይፋ አድርጎዋል።
ጥናቱም የእንግሊዘኛ ፊደሎችን ከመጀመሪያው አስከመጨረሻው በቅደም ተከተል አስቀመጠA b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z
የነዚን ፊደላት አሃዳዊ ቅደም ተከተል ኣስቀመጠ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26
በጥናቱም ለያንዳንዱ ፊደላት በቁጥር ቅደም ተከተል ሚዛን ሰጠ ለ"A"=1 ፣ ለ"B"=2 ......... እያለ አስከ "Z" =26ን ሰጠ።በመጨረሻም የቃላት ደረጃን መመዘን ያዘ።
ትጉ ስራ
(H+a+r+d+w+o+r+k)
(8+1+18+4++23+15++18+11)=98%

እውቀት
(K+n+o+w+l+e+d+g+e)
(11+14+15+23+12+5+4+7+5)=96%

ፍቅር
(L+o+v+e)
(12+15+22+5)=54%

እድል
(L+u+c+k)=47%
በዚህ መሰረት ከላይ የጠቀስናቸው ቃላት አንዳቸውም ለውጥ መቶ ፐርሰንት(100%)ሊሰጡ አንደማይችሉ አስቀመጠ። ታዲያ (100%)ሊሰጠን ሚችለው ጉዳይ ምንድን ነው? ብር ይሁን እንዴ??

(M+o+n+e+y)
(13+15+14+5+25)=72%
አይደለም ምን አልባት አመራር ይሁን?

(L+e+a+d+e+r+s+h+i+p)
(12+5+1+4+5+18+19+8+9+16)=97%
አሁንም አይደለም!

ለሁሉም ነገራት መፍትሄ አለው። አስተሳሰብ፣አካሄድ አኳኋናችንን ስንቀይር ይቀየራል። ስለዚህ አስተሳሰብ ሁኔታን ሞከረ።

(A+t+t+i+t+u+d+e)
(1+20+20+9+20+21+4+5)=100%
ስለዚህ ውጤትና የ100% ለውጥ ሊያመጣልን የሚችለው የአስተሳሰብ ለውጥ መሆኑን አረጋገጠ ።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Eden ytse lj posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share