24/01/2021
ሁሌም የዕረፍት ቀናችንን እንደ መስታወት ነው መጠቀም ያለብን። በዚህ ሳምንት ምን አሳካው ብለን ራሳችንን መመልከት፤ ምርጥ አርገን በሰራናቸው ነገሮች መደሰትና ስሜቱን ማጣጣም። ከዛ ደግሞ ማድረግ እየቻልን ያላደረግናቸውን እንዴት እንደምናስተካክል ከራሳችን ጋር መማከር። መርሳት የሌለብን ሁሉም ነገር ካለፈ በኋላ መለስ ብለን ስናስብ ካደረግነው ይልቅ ያላደረግነው ነው የሚቆጨን።
ውብ ሰንበት ተመኘንላችሁ🙏