አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት-Amen Institute of Technology

አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት-Amen Institute of Technology Amen institute of technology is a short term training provider which is found in Addis Ababa Ethiopia

🚀 "እርስዎ 'ነገ እጀምራለሁ' እያሉ... እኛ 58ኛው ዙር ላይ ደርሰናል❗️ቁጭ ብሎ ሥራ መጠበቅ ያበቃበት፣ በሙያ የበለፀጉ ወጣቶች ግን ሥራ የሚመርጡበት ዘመን ላይ ነን❗️====👉እስካሁን ...
26/06/2026

🚀 "እርስዎ 'ነገ እጀምራለሁ' እያሉ... እኛ 58ኛው ዙር ላይ ደርሰናል❗️
ቁጭ ብሎ ሥራ መጠበቅ ያበቃበት፣ በሙያ የበለፀጉ ወጣቶች ግን ሥራ የሚመርጡበት ዘመን ላይ ነን❗️
====
👉እስካሁን ከ12 ሺህ በላይ ወጣቶችን በተግባር አሰልጥኖ በቀጥታ ሥራ በማስቀጠርና የራሳቸውን ድርጅት እንዲያቋቁሙ በማድረግ የሚታወቀው ተቋማችን አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በሀገራችን እጅግ ተፈላጊ የሆኑ የክረምት አድቫንስድ ሥልጠናዎችን ይዞላችሁ መጥቷል❗️
🎁የክረምቱን ልዩ የዋጋ ቅናሽ እስከ ሰኔ 22/2018 ዓ.ም ብቻ ስለሚቆይ ፈጥነው ይመዝገቡ❗️
🎯 አሁን የተከፈቱ 3 ወርቃማ ሥልጠናዎች፦
1️⃣ 7ኛው ዙር የደህንነት ሲስተም ዝርጋታና ኮንፊገሬሽን (የጥዋት)
🔘የደህንነት ካሜራ፣ ፋየር አላርም፣ የኤሌክትሪክ አጥር ፣ ቪዲዮ ኢንተርኮም፣ አክሰስ ኮንትሮል እና ታይም አቴንዳንስ።
🗓️ ሰኔ 19/2018 ዓ.ም ጠዋት 3:00 ሰዓት ይጀምራል (ለ1 ወር ሰኞ-አርብ)።
2️⃣ 12ኛው ዙር አድቫንስድ ኢንዱስትሪያል ማሽን ዝርጋታና ጥገና(የከሰዓት)
🔘የጀነሬተር ዝርጋታ (በአውቶማቲክና ማንዋል)፣ የጀነሬተር ጥገና እና ሰርቪስ፣ ሞተር ኮንትሮል እና ሪዋየንዲንግ።
🗓️ ሰኔ 19/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ይጀምራል (ለ1 ወር ሰኞ-አርብ)።
👉ሙሉ ክፍያ፦ ከ 4,830 ብር ጀምሮ!
3️⃣ 58ኛ ዙር አድቫንስድ የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስልጠና(የማታ)
🗓️ አርብ ሰኔ 19/2018 ዓ.ም ይጀምራል (ለ2 ወር ሰኞ፣ እሮብ እና አርብ ከምሽቱ 12:00 - 2:00 ሰዓት)።
👉ሙሉ ክፍያ፦ 8,800 ብር ብቻ!
👉በአካል ዋናው ማዕከላችን ቦሌ ሚካኤል መጥተው ወይም በስልክ መስመሮቻችን 0991156969 ወይም 0939555510 በመደወል ይመዝገቡ፤ የሚሰለጥኑበትንም ቅርንጫፍ (ቦሌ ሚካኤል፣ ሜክሲኮ ወይም መገናኛ) ይምረጡ❗️
📍 ዋናው ማዕከል አድራሻ፦ቦሌ ሚካኤል፣ የቅዱስ ሚካኤል ሕንፃ 2ኛ ፎቅ
(https://rb.gy/8pwr92)
🌐 ለተጨማሪ መረጃና ትምህርቶች ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይከተሉ (Follow Us)፦

Telegram: https://shorturl.at/zKTN2

TikTok: https://shorturl.at/VQN6I

Youtube: https://shorturl.at/I8eyb

Facebook: https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL
አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት — ብቁ ባለሙያ ለብቁ ኢንዱስትሪ❗️

19/05/2026
 #ማስታወቂያ======👉 ብዙ ወጣቶች እየተለወጡበት ያለውና በግል ለመስራት  ሰፊ የሥራ ዕድል ያለው    (ፍሪጅ፣ ልብስ ማጠቢያ/ ማሽን ሰሚ አውቶማቲክና ፉል አውቶማቲክ፣ ስማርት ቲቪ፣ ኦቨ...
18/05/2026

#ማስታወቂያ
======
👉 ብዙ ወጣቶች እየተለወጡበት ያለውና በግል ለመስራት ሰፊ የሥራ ዕድል ያለው (ፍሪጅ፣ ልብስ ማጠቢያ/ ማሽን ሰሚ አውቶማቲክና ፉል አውቶማቲክ፣ ስማርት ቲቪ፣ ኦቨን፣ ወዘተ) ስልጠና ዛሬ /2018 መልኩ ከጥዋቱ 3 ሰዓት ተጀምሯል❗️
👉ስልጠናው ከጥዋቱ 3:00-6:30 ለ 2 ወራት የሚሰጥ ሲሆን ሙሉ ክፍያው 10,800 ብር ነው❗️
👉ስልጠናው የሚሰጠው እጅግ ዘመናዊ በሆኑ እቃዎችና በዘርፉ በሚሰሩ ባለሙያዎች ሲሆን ❗️

✅ #ማሳሰቢያ፡-
1️⃣. ከስልጠና በኋላ የሚሰማሩበትን ዘርፍ ካልወሰኑ ከመመዝገብዎ በፊት እንዳይረሱ❗️
2️⃣. የግል (VIP) ሰልጣኞች በፈለጉት ቀንና ሰዓት መሰልጠን ይችላሉ❗️
3️⃣. በቡድን ለሚመጡ አለን❗️
4️⃣. በአንድ ዙር የምንቀበለው የሰልጣኝ ብዛት 20 ብቻ ስለሆነ ሳይሞላብዎ ቀድመው ይመዝገቡ❗️
5️⃣. ከዚህ በፊት እንደተለመደው ስለጠናቸውን ሲያጠናቅቁ በቀጥታ ሥራ መቀጥር ለሚፈልጉ ሥራ እናስቀጥራለን❗️

ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤትም ማድረጋችን ነው❗️

✅ #አድራሻ፦https://rb.gy/8pwr92
(ቦሌ ሚካኤል የቅዱስ ሚካኤል ህንፃ 2ኛ ፎቅ)
0991156969
0939555510
አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት-Amen Institute of Technology
Amen Electrical Technology
💹 ❗️
✅ ❗️

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት-Amen Institute of Technology posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት-Amen Institute of Technology:

Shortcuts

Share