የእግዜር ሰው ዮሐንስ ጌቱ ጆ

የእግዜር ሰው ዮሐንስ ጌቱ ጆ ያድናል ኢየሱስ🙏🙏

እግዚሐብሔር ከኛ ጋር ነው 🙏😍
09/11/2024

እግዚሐብሔር ከኛ ጋር ነው 🙏😍

 🎉🎉🎉🎈🎈🎈
27/09/2024

🎉🎉🎉🎈🎈🎈

10/09/2024

#የ2017 መሪ ጥቅስ #የምህረት ዓመታችን ነው of “እንዲህም አለ፦ የጌታዬ የአብርሃም አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፥ እለምንሃለሁ፤ መንገዴን ዛሬ በፊቴ አቅናልኝ፥ ለጌታዬም ለአብርሃም ምሕረትን አድርግ።”
— ዘፍጥረት 24፥12

03/09/2024


“እንዲህም አለ፦ የጌታዬ የአብርሃም አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፥ እለምንሃለሁ፤ መንገዴን ዛሬ በፊቴ አቅናልኝ፥ ለጌታዬም ለአብርሃም ምሕረትን አድርግ።”
— ዘፍጥረት 24፥12

“ዳንኤልም መልካም መንፈስ ስላለው ከአለቆችና ከመሳፍንት በለጠ፤ ንጉሡም በመንግሥቱ ሁሉ ላይ ይሾመው ዘንድ አሰበ።”  — ዳንኤል 6፥3    #አይቀርም
30/08/2024

“ዳንኤልም መልካም መንፈስ ስላለው ከአለቆችና ከመሳፍንት በለጠ፤ ንጉሡም በመንግሥቱ ሁሉ ላይ ይሾመው ዘንድ አሰበ።”
— ዳንኤል 6፥3 #አይቀርም

  የሚቆይ የአመቱ መዝጊያ ኮንፍራንስ “እግዚአብሔር አምላክም ሰውን ከምድር አፈር አበጀው፤ በአፍንጫውም የሕይወት እስትንፋስን እፍ አለበት ሰውም ሕያው ነፍስ ያለው ሆነ።”  — ዘፍጥረት 2፥...
13/08/2024

የሚቆይ የአመቱ መዝጊያ ኮንፍራንስ “እግዚአብሔር አምላክም ሰውን ከምድር አፈር አበጀው፤ በአፍንጫውም የሕይወት እስትንፋስን እፍ አለበት ሰውም ሕያው ነፍስ ያለው ሆነ።”
— ዘፍጥረት 2፥7

  የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ ዛሬም ደግሞ ጌታ እረቶኝ የመድረክ ላይ የተለያዩ የፀሎት መዝሙሮች ይዤ መጥቻለሁ ገብታችሁ ተባረኩበት ለወዳጆቻችሁም አካፉሏቸው ዩቱቤን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ተባረኩ...
15/06/2024

የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ ዛሬም ደግሞ ጌታ እረቶኝ የመድረክ ላይ የተለያዩ የፀሎት መዝሙሮች ይዤ መጥቻለሁ ገብታችሁ ተባረኩበት ለወዳጆቻችሁም አካፉሏቸው ዩቱቤን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ተባረኩ እወዳችሁዋለሁ 🙏🔥

ቸርነህና አንተ በጣም ድንቅ የፀሎት መዝሙር በዘማሪ ዮሐንስ ጌቱ (ጆን)

  ኢየሱስ ወዶኛል
09/06/2024

ኢየሱስ ወዶኛል

“አቤቱ፥ ረድኤቴ መድኃኒቴም፥ የአፌ ቃልና የልቤ አሳብ በፊትህ ያማረ ይሁን።”  — መዝሙር 19፥14  ሻሎም የተወደዳችሁ ቅዱሳን እግ/ር ቢፈቅድና ብንኖር 22-09-2016 ሐሙስ ከቀኑ9:00...
28/05/2024

“አቤቱ፥ ረድኤቴ መድኃኒቴም፥ የአፌ ቃልና የልቤ አሳብ በፊትህ ያማረ ይሁን።”
— መዝሙር 19፥14 ሻሎም የተወደዳችሁ ቅዱሳን እግ/ር ቢፈቅድና ብንኖር 22-09-2016 ሐሙስ ከቀኑ9:00 ላይ ድንቅ የሆነ የአምልኮናየቃል ጊዜ በኢንሴኖ ቃለ-ህይወት ቤ/ክ ስለተዘጋጀ በዚያ እንድትገኙ እኔ ወንድማችሁ ጋበዝኳችሁ

Address

Adiss Abeba
Addis Ababa
ADISABEBA

Telephone

+251916904243

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የእግዜር ሰው ዮሐንስ ጌቱ ጆ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to የእግዜር ሰው ዮሐንስ ጌቱ ጆ:

Share