ቢላል የጎንደር ከተማና አካባቢው የቁርአን ማዕከል

ቢላል የጎንደር ከተማና አካባቢው የቁርአን ማዕከል ቁርአን የአላህ ቃል ነው

ቢላል የጎንደር ከተማና አካባቢው የቁርአን ማዕከል ረመዳን 27 ላይ እንመጣለን ሁሉም ሙስሌም ሙስሌማት ረመዳን 27 ላይ እንድታግዙን አደራ
27/03/2024

ቢላል የጎንደር ከተማና አካባቢው የቁርአን ማዕከል ረመዳን 27 ላይ እንመጣለን ሁሉም ሙስሌም ሙስሌማት ረመዳን 27 ላይ እንድታግዙን አደራ

አልሀምዱሊላህ 2014 1ኛ ዙር  2015 2ኛ ዙር በነዝር እና በሂፍዝ ሲቀሩ የነበሩ የአቡበክር ሲዲቅ የተማሪዎችን ምርቃት ደስ በሚል ሁኔታ ተመረቀዋል፡፡ለመላው ሙስሊም ህብረተሠብ ይህን መድ...
18/09/2022

አልሀምዱሊላህ
2014 1ኛ ዙር
2015 2ኛ ዙር
በነዝር እና በሂፍዝ ሲቀሩ የነበሩ የአቡበክር ሲዲቅ የተማሪዎችን ምርቃት ደስ በሚል ሁኔታ ተመረቀዋል፡፡
ለመላው ሙስሊም ህብረተሠብ ይህን መድረሳ ማገዝ ለምትፈልጉ ከዚህ በታች ባለው መረጃ ማገዝ ትችላላቹህ

ቢላል የጎንደር ከተማና አካባቢው የቁርአን ማዕከል

ኢትዬጲያ ንግድ ባንክ
1000420888388

አቢሲኒያ ባንክ
76444455

05/02/2022
ህፃናቶችን በቁርአን ታንፀው እንዲያድጉ ይፈልጋሉ? ታዲያ ወላጆች (አሳዳጊወች) ልጅዎትን ወደ ዲን ትምህርት ቤት ወይም ወደ ቁርአን ቤት እንዲሄዱና ዲናቸውን እንዲማሩ ያድርጉ፡፡   እንዲሁም ...
21/12/2021

ህፃናቶችን በቁርአን ታንፀው እንዲያድጉ ይፈልጋሉ? ታዲያ ወላጆች (አሳዳጊወች) ልጅዎትን ወደ ዲን ትምህርት ቤት ወይም ወደ ቁርአን ቤት እንዲሄዱና ዲናቸውን እንዲማሩ ያድርጉ፡፡ እንዲሁም ውድ የኸይር ባልተቤቶችም የሆናቹህ ገንዘብዎትን ለቁርአን ቤት አገልግሎት እንዲውል ከፈለጉ 0964640471 በመደወል መረጃ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

16/09/2021

አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ

Like Like

ቻሌንጁን ተቀላቅያለሁ በአንድ ስአት ውስጥ 1 ላይክ 1ብር                              1 comment 1ብር                             1 ሼር   ብር በቆ...
16/09/2021

ቻሌንጁን ተቀላቅያለሁ
በአንድ ስአት ውስጥ 1 ላይክ 1ብር
1 comment 1ብር
1 ሼር ብር
በቆጠረው በውሎ ለተጎዱ ወገኖቻችን ለማስገባት ቃል እንገባለን ኢንሻአላህ አላህ ሀገራችን ኢትዮጲያ ሰላም አላህ ያድርግልን፡፡
በሌሎች ቦታም ለተጎዱ ለተፈናቀሉ ወገኖች ዱዓ በማረግ እንለምንላቸው፡፡

አልሀምዱሊላህ በነዝር እና በሂፍዝ ሲቀሩ የነበሩ የአቡበክር ሲዲቅ የተማሪዎችን ምርቃት ደስ በሚል ሁኔታ ተመረቀዋል፡፡ለመላው ሙስሊም ህብረተሠብ ይህን መድረሳ ማገዝ ለምትፈልጉ ከዚህ በታች ባ...
13/09/2021

አልሀምዱሊላህ በነዝር እና በሂፍዝ ሲቀሩ የነበሩ የአቡበክር ሲዲቅ የተማሪዎችን ምርቃት ደስ በሚል ሁኔታ ተመረቀዋል፡፡
ለመላው ሙስሊም ህብረተሠብ ይህን መድረሳ ማገዝ ለምትፈልጉ ከዚህ በታች ባለው መረጃ ማገዝ ትችላላቹህ

ቢላል የጎንደር ከተማና አካባቢው የቁርአን ማዕከል

ኢትዬጲያ ንግድ ባንክ
1000420888388

አቢሲኒያ ባንክ
76444455

Address

Addis Ababa
ADDISABABA

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቢላል የጎንደር ከተማና አካባቢው የቁርአን ማዕከል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share