19/06/2023
ናትናኤል ያዕቆብ ማቅ 1:
ለመመዝገብ ይህን ተጭነው ይመዝገቡ 👇
https://forms.gle/LHm15KTunxp2MeW39
ከዚህ በፊት የሰራናቸውን ስራዎች ይመልከቱ👇
https://youtu.be/YM3TesdFw2o
የትምህርት ቤት አድራሻ
https://maps.google.com/?cid=13524919317084314915&entry=gps
G/ Tensay Birhanu:
ጾመ ፍልስታን በተለየ ሁኔታ ከጥበብ ለሕፃናት ስልጠና ክፍል !
ከሐምሌ ወር ጀምረው በተዘጋጁ በጥበብ ለሕፃናት ልጆች
፩ ውዳሴ ማርያም ዜማ የሚቀርብበት
፪ የየዕለቱ ስንክሳር ና ግፃዊ የሚነበብበትና በልዩ ሁናቴ የሚቀርብበት
፫ አይረሴ ፣ ተናፋቂ ፣ አስተማሪ ትይንቶች የሚታዩበት
፬ የፍቅር፣ የምጽዋትና የሃይማኖት ወንድማማችነትና እህታማችነት ከቃላት ባለፍ በተግባር የሚፈጸምበት
፭ በልዩ ሁናቴ ዐይተው፣ አውቀውና አፍቅረው በሕብረት ልጆቻችን የሥጋዊውንና የመንፈሳዊውን አጋፔ የፍቅር ምግብ የሚገቡበትና የሚቆሮቡበት ይሆናል
፮ የእመቤታችን ና የእግዚአብሔርን ፍቅርና ጣዕም በጥበብ ለሕፃናት በአንደበታቸውና በልባቸው ስሌዳ የሚሳልበት ልዩ ጊዜ እንዲሆን የምናደርግበት የጾመ ፍልስታ መርሃግብር ተዘጋጅቷል
እምርሑቅሰ ርእይዋ ወተአምህዋ ወአእመሩ ወአፍቅርዋ ከመ ሐገሮሙ ይእቲ።
ከሩቅ ሁነው ተመለከቱዋት አወቁዋት አፈቀራት እጅ ነሱዋት ሐገራቸው ናትና!
ቅዱስ ያሬድ።
የትምህርቱ ይዘት ትምህርቱ የሚሰጠው ከዚህ በፊት በ online በWorld wide EOTC kids E-Learning Plat Form ህጻናትንና ታዳጊዎችን በማስተማርና በማስመረቅ የሚታወቁት የስነ ልቦና ባለሙያ የሆኑት ዲ/ን ተስፋ ....