ህብረት ዘ አለፋ ጣቁሳ ጎንደር

ህብረት ዘ አለፋ ጣቁሳ ጎንደር በዚህ ገጽ ስለ ሕዝባችን ሐቅ ሐቁን እና ሁሉን አቀፍ ኩነቶችን የምናቀርብበት፣ ችግሮችንም ለመፍታት የምንጠቀምበት ነው።

27/08/2026

#ሸር አድርጉ ይሄን ግፍ እያያችሁ ዝም አትበሉ

27/08/2026

ግፉ ከአፍ እስከ ገደፍ ሞልቶ ፈሰሰ
ይሄ ህዝብ በምን ያክል ደረጃ እየተሰቃየ እንደሆነ ከኛ ከአማራወች በላይ ሊገባው የሚችል ህዝብ እስከሌለ ድረስ ራሳቸንን ማጠንከርና በተደረገብን ልክ መጨከን ስንችል ነው ሞታቸን የሚቆመው‼

#አማራ

27/08/2026

#እኛ ለወገናኖቻቸን ድምፅ ካልሆንን ማን እንዲሆን እንጠብቃለን እባካችሁ ሁላቸንም ድምፅ እንሁን
#አማራ

27/08/2026


#ይሄ ነሐሴ ወር ግን ለወለጋ አማራ የሶቀቃ ወር ሆኗል
አይ ወገኔ እንባየን እንዴት 😥
#አማራ

27/08/2026

አለፋ ጣቁሳ ጫሂት ቆላድባ
12 ክፍል ውጤት ከፍተኛ ውጤት ያመጣችሁ
የት ናችሁ...?

27/08/2026

#ዝም አትበሉ ፍትህ ባናገኝ እንኳ የተሰራብንን ግፍ አለም ይይልን ይመዝገብልን
#አማራ

27/08/2026

ይሔ ነገር ምንድነው ወገን እውነት ሊሆን ነው.?

ዛሬ ማታ የወንዶች ሜዳ ላይ ማነን ትደግፋላችሁ  መልካም  እድል። ምሽት 12:0021/12/18
27/08/2026

ዛሬ ማታ የወንዶች ሜዳ ላይ ማነን ትደግፋላችሁ
መልካም እድል።
ምሽት 12:00
21/12/18

 #በጎንደር ከተማ ከ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ከፍተኛ ውጤት ተመዘገበ💪💪💪💪💪💪💪በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በጎንደር ከተማ አስተዳደር ከተፈታኝ ተማሪዎች መካከል ከፍተኛውን ውጤት ያስመዘገበ...
26/08/2026

#በጎንደር ከተማ ከ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ከፍተኛ ውጤት ተመዘገበ
💪💪💪💪💪💪💪

በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በጎንደር ከተማ አስተዳደር ከተፈታኝ ተማሪዎች መካከል ከፍተኛውን ውጤት ያስመዘገበው በአዘዞ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ ዳግም በሪሁን ጌታቸው መሆኑ ተገለጸ።

ተማሪ ዳግም በሪሁን ጌታቸው 576.45 ነጥብ በማስመዝገብ በጎንደር ከተማ አስተዳደር ከፍተኛውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት አስመዝግቧል።

በተጨማሪም፣ በጎንደር ከተማ አስተዳደር 500 ነጥብ በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች ቁጥር በዚህ ዓመት በርካታ መሆኑ ተገልጿል።

👏 ለተማሪ ዳግም በሪሁን ጌታቸው፣ ለቤተሰቦቹ፣ ለመምህራኑ እና ለአዘዞ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እንኳን ደስ አላችሁ!

#ጎንደር #አዘዞ #ትምህርት #ስኬት

 #የመጨረሻዋን ሳቅ ለካ እኛ ነበርን የምንስቃት😁😁😁እግዚአብሔር ይመስገን ❤🙏ሻለቃ ሲሳይ አሸብር  ወንድሞቹን ተቀበለ         አፋብን በላይ ዘለቀ 3ኛ ዕዝ 305ኛ ጎቤ ኮር    ከአንድ...
26/08/2026

#የመጨረሻዋን ሳቅ ለካ እኛ ነበርን የምንስቃት😁😁😁
እግዚአብሔር ይመስገን ❤🙏
ሻለቃ ሲሳይ አሸብር ወንድሞቹን ተቀበለ

አፋብን በላይ ዘለቀ 3ኛ ዕዝ 305ኛ ጎቤ ኮር
ከአንድ አመት የስራ ስምሪት ቆይታ በኃላ ወንድማማቾች ሲገናኙ ናፍቆታቸዉን ተቃቅፈዉ ሲገልፁ

ሻለቃ ሲሳይ አሸብር
አርበኛ ደራሲ አንተነህ ድረስ
አርበኛ ኢ/ር በየነ አለማዉ እና ሌሎች በወልቃይት ጠገዴ አርማጭሆ ዳዊ አዳኛገር ጫቆ መተማ ዮኃኒስ ጠያይሞቹ አንገት በጣሹቹ ዛሬ ፍቅር በፍቅር ሁነዋል ናፍቆታቸዉን ከፊታቸዉ ላይ ሲነበብ በዛሬቱ ቀን ነሐሴ 20/12/2018 ዓ.ም የሻለቃ ሲሳይ አሸብር ናፍቋቸዉ የከረሙትን ወንድሞቹን እጁን ዘርግቶ ሲቀበላቸዉ ሁሉም ደስታቸዉን መቆጣጠር አቅቷቸዉ በሚገርም ሁኔታ ደስታ ወደ እብድነት ይቀየራል እንዴ ሳቅና ፈገግታ ሲቃ ተጨምሮበት የተደበላለቀ ስሜት ይታይባቸዋል በቦታዉ የተገኘዉ አባሉ እና አመራሩ እስኪጨንቀዉ ድረስ ተፍነሸነሹ

ሻለቃ ሲሳይ አሸብር ብዙ ጊዜ በየ ሰዓቱ እየደዉለ እራሳችሁን ጠብቁ በማለት ሲጨነቅ ቆይቶ ዛሬ ከዛ ሁሉ ዉጣ ዉረድ አልፈዉ በአካል ወንድሞቹን ሲያገኛቸዉ ደስታቸዉ ወደር አልነበረዉ በተጨማሪ የኮርና የክፍለ ጦር አመራሮችና አባላት እንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል አድርገዉላቸዋል።

የትግል መስራች ወንድሞቸ አንድነታችሁን አፅንታችሁ ይህ ብዙ ጀግና ወንድም ያጣችሁበት ትግል ለፍሬ በቅቶ ለማየት ያብቃች ደስታችሁ ይብዛላችሁ የናንተን ደስታ ስናይ የራበዉ ሆዳችን ይሞላል እንኳን ደስ አላችሁ ።



ከአርበኛ ባንዴራዉ ግርማይ ከ305ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ

ነሐሴ 20/2018 ዓ.ም
ከትግል ሜዳ

#ጎንደር
#አማራ
#ፋኖ


Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ህብረት ዘ አለፋ ጣቁሳ ጎንደር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share