13/09/2026
!!
Berea leadership Institute
እንኳን አደረሳችሁ!!
ቤሪያ ብቁና ጤናማ መሪዎችን ለማፍራት የተቋቋመ የመሪዎች ማሠልጠኛ ተቋም ነው። በዲግሪ እና በማስተርስ መርሐግብሮች ተማሪዎቹን ያለ ዕድሜ ወሰን እያሠለጠነ የሚገኝ ሲሆን እርስዎም ለራስዎ፣ ለቤተሰብዎ፣ ለድርጅትዎ እና ለአገርዎ ብቁና ጤናማ መሪ በመሆን የበኩልዎን እንዲያበርክቱ ቤሪያን ምርጫዎ ያድርጉ።
ቤሪያ ውጭ አገር ካሉ ኮሌጆች እና ዩኒቨርስቲዎች ጋር ስለሚሠራ ተማሪዎቻችን ያላንዳች ሐሳብ የትምህርት ዕድል የሚያገኙበትን መረብ ዘርግተናል፤ ምን ይሄ ብቻ እኛ ጋር ተምረው ለተመረቁ ተማሪዎች ደግሞ የሥራ ዕድሎችን ማመቻቸታችን ልዩ ያደርገናል።
የላቀ ጥራትና ከፍተኛ ዕውቀት የት ይገኛል ካሉ ወደ ቤሪያ የመሪዎች ማዕከል ፈጥነዉ ይደውሉ።
📱 +251 93 677 3806
+251 91 033 3593
+251116391600
📧 [email protected]
🔍 Berea leadership Institutership
www.berealeadership.com
📍አድራሻ፦አያት አደባባይ ወደ ጣፎ በሚወስዉ መንገድ ከስሩ ቡና ባንክ ያለበት ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን
🏫 𝙱𝚎𝚛𝚎𝚊 𝚕𝚎𝚊𝚍𝚎𝚛𝚜𝚑𝚒𝚙 𝚒𝚗𝚜𝚝𝚒𝚝𝚞𝚝𝚎