Yared man

Yared man One love

በዛሬውለ በአራዳ                                             ዛሬ ረፋድ ላይ በሞተር ታግዘው የሞባይል ንጥቂያ ለማድረግ ሙከራ ሲያደርጉ በሰላም ሰራዊት አማካኝነት በ...
15/07/2023

በዛሬውለ በአራዳ ዛሬ ረፋድ ላይ በሞተር ታግዘው የሞባይል ንጥቂያ ለማድረግ ሙከራ ሲያደርጉ በሰላም ሰራዊት አማካኝነት በቁጥጥር ስር ውለዋል።

02/06/2023

እንኳን መጣችሁ

የጥቁር ሕዝብ የነጻነት ግርማየኢትዮጵያውያን የአንድነት አርማየማይደበዝዝ ደማቅ ታሪክ አድዋ!እንኳን ለ127ኛው የአድዋ ድል በዓል በሠላም አደረሰዎ!
01/03/2023

የጥቁር ሕዝብ የነጻነት ግርማ
የኢትዮጵያውያን የአንድነት አርማ
የማይደበዝዝ ደማቅ ታሪክ አድዋ!

እንኳን ለ127ኛው የአድዋ ድል በዓል በሠላም አደረሰዎ!

 #መልዕክትዘይድ እብን ሳቢት የቁርዓን ማህበር ፦" የኢትዮጵያ ዓለም ዓቀፍ የቁርአን ሂፍዝ ውድድር ሽልማት በዛሬው ዕለት ይደረግ የነበረው ወደ ሰኞ 06/10/14 ተቀይሯል።ህዝባችን ከጠዋቱ ...
12/06/2022

#መልዕክት

ዘይድ እብን ሳቢት የቁርዓን ማህበር ፦

" የኢትዮጵያ ዓለም ዓቀፍ የቁርአን ሂፍዝ ውድድር ሽልማት በዛሬው ዕለት ይደረግ የነበረው ወደ ሰኞ 06/10/14 ተቀይሯል።

ህዝባችን ከጠዋቱ 12:00 ጀምሮ ወደ አዲስ አበባ ስታዲየም በመምጣት ፕሮግራሙን እንድትታደሙ በአክብሮት እንገልፃለን፡፡

ለተፈጠረው ክፍተት ሕዝባችንን ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡ "

06/06/2022
06/06/2022

ወይ እንደገና

Address

4 Kelo
Addis Ababa

Opening Hours

09:00 - 17:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yared man posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share