ክብር ለኢየሱስ ይሁን

ክብር ለኢየሱስ  ይሁን ✍️ “የጽድቅም ሥራ ሰላም፥ የጽድቅም ፍሬ ለዘላለም ጸጥታና መታመን ይሆናል።”🙏
✍️ኢሳይያስ 32፥17
Thank you God 🙏🔥
(1)

09/02/2026

ገናናው ኢየሱስ በተሰኘው መፅሀፍ ምርቃት ፕሮግራም ላይ,,,,,

04/01/2026
31/12/2025
31/12/2025
30/12/2025

#እህታዓለም
#ውንድምዓለም
◾️==============◾️
* የተገፋ ቢመስልም፤
* የተናቀ ቢመስልም፤
* የተረሳ ቢመስልም፤
* የተጠላ ቢመስልም፤
◾️==============◾️
* ኬላዎች በፊትህ የበዛ ቢመስልም፤
* ታኮዎች በፊትህ የተድርድር ቢመስልም፤
* ጉድጓድ በፊትህ የበዛ ቢመስልም፤
◾️==============◾️
✝️እግዚአብሔር ግን እንዲህ ይላል✝️
✝️እኔ ጋሻ ነኝ አተፍራ ይላል።✝️
እኔ ታኮንም፣ ኬላውንም በጣጥሼ እስብረዋለሁ።
ጉድጓድንም ሁሉ እድፍነዋለው።
“ከዚህ ነገር በኋላም የእግዚአብሔር ቃል በራእይ ወደ አብራም መጣ፥ እንዲህ ሲል፦ አብራም ሆይ፥ አትፍራ እኔ ለአንተ ጋሻህ ነኝ፤ ዋጋህም እጅግ ታላቅ ነው።”
— ዘፍጥረት 15፥1

መጋቢ ዶ/ር ጌቱ የክብር ዶክትሬታቸዉን ተቀብለዋል!የሀዋሳ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን መሪ መጋቢ ጌቱ አያሌው ዛሬ በተዘጋጀ ፕሮግራም የክብር ዶክትሬት ዲግሪያቸው ከገሊላ ኢንተርናሽናል ...
21/12/2025

መጋቢ ዶ/ር ጌቱ የክብር ዶክትሬታቸዉን ተቀብለዋል!

የሀዋሳ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን መሪ መጋቢ ጌቱ አያሌው ዛሬ በተዘጋጀ ፕሮግራም የክብር ዶክትሬት ዲግሪያቸው ከገሊላ ኢንተርናሽናል ሴሚናሪ ተቀብለዋል። ቀሪ የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ ክብርና አገልግሎት ይባርክ!

Address

Assosa
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ክብር ለኢየሱስ ይሁን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to ክብር ለኢየሱስ ይሁን:

Share