24/09/2026
በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የፊልም አሰራር ጥበባት መማር የምትፈልጉ ምዝገባ ተጀምሯል!
****
ልቀት ኮሌጅ የፊልም አሰራር ጥበባ ትምህርትን በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በደረጃ አራት (ዲፕሎማ) እና በመጀመሪያ ዲግሪ መርሃ ግብር በቀን እና በማታ መማር ለምትፈልጉ በሙሉ የምዝገባ መጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው።
የምዝገባ መስፈርት ትምህርት ሚኒስቴር በየዓመቱ በሚያወጣው መቁረጫ ነጥብ።
👉ልብ ይበሉ ኮሌጃችን የፊልም ትምህርትን በዲፕሎማ እና መጀመሪያ ዲግሪ የሚያስተምር ብቸኛው የግል ኮሌጅ ነው!
# የምዝገባ አድራሻ አራት ኪሎ ከትምህርት ሚኒስቴር ጀርባ
ስልክ 0940 08 99 99//09 84 71 71 44