ስጥና

ስጥና Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ስጥና, Addis Ababa.

18/08/2025

እናታችን ስውሯ ማርያም የልባችሁን እንቆቅልሽ ሀዘን የፈታችላችሁ እህት ወንድሞቼ በስውራ እመቤት ስም ለኔም ትደርስልኝ ዘንድ ወልደ ጊዮርጊስ ብላችሁ አስቡኝ ታምሯንም ለመመስከር ደጇን ለመርገጥ ታበቃኝ ዘንድ ለምኑልኝ

እስቲ ወዳጆቼ ይህቺን ማስታወቂያ በፔጃችሁ ለጥፉልኝ።እንደው ክርስቲያን ሆኖ ማዕተብ አስሮ አማኝ ነኝ የሚል እንዴትስ ይህ አይቶ ያልፈዋል ግድ የለም አንድ ሰው እንኳን አድኑበት።
30/10/2024

እስቲ ወዳጆቼ ይህቺን ማስታወቂያ በፔጃችሁ ለጥፉልኝ።
እንደው ክርስቲያን ሆኖ ማዕተብ አስሮ አማኝ ነኝ የሚል እንዴትስ ይህ አይቶ ያልፈዋል ግድ የለም አንድ ሰው እንኳን አድኑበት።

አሐቲ ድንግል
08/10/2024

አሐቲ ድንግል

ለገዳማውያምን እጃችንን እንዘርጋ
08/10/2024

ለገዳማውያምን እጃችንን እንዘርጋ

እጆች ሁሉ ወደ ገዳማውያን ይዘርጉ
08/10/2024

እጆች ሁሉ ወደ ገዳማውያን ይዘርጉ

ቅድስት ፀበለ ማርያም
07/10/2024

ቅድስት ፀበለ ማርያም

07/10/2024
13/05/2021

"የመጣው ይምጣ እንጂ ቤተ ክርስቲያንን ጥዬ የትም አልሄድም" #ቅዱስነታቸው ...ዛሬ ማታ በመረጃ ቲቪ....

ዘመዴ፦ "አባታችን አሁን እንዴት ነዎት?"

ቅዱስነታቸው፦ "እግዚአብሔር ይመስገን። እኔ ደኅና ነኝ"

ዘመዴ፦ "መንበራቸውን ትተው ሊሰደዱ ነው
እየተባለ ይናፈሳል በዚህ ጉዳይ ምን ይላሉ?"

ቅዱስነታቸው፦ "የተሾምሁ ለዚህ አይደለም። ምንም አትስጉ የመጣው ይምጣ እንጂ ቤተ ክርስቲያንን ጥዬ የትም አልሄድም። እንደምታስቡ አውቃለሁ። እኔ ደኅና ነኝ።"

ዘመዴ፦ "ሁሉም ተንበርክኮ የእርስዎን ቡራኬ እየጠበቀ ነው ይፍቱን ይባርኩን አባታችን"

ቅዱስነታቸው፦ "እግዚአብሔር ይፍታ፤ እግዚአብሔር ይባርክ"

እንዴት ደስ ያሰኛል። ዘመዴ እናመሰግናለን🙏

አርባምንጭ ደግሞ አጭር መልእክት አስተላልፋለች

1. "በፍቃደ እግዚአብሔር የተሰየሙ በቅባ ሜሮን የከበሩ ቅዱስ አባት ላይ አፍህን ትከፍት ዘንድ እንዴት ቻልክ?"

2. "በመልዕክታቸው ላትስማማ ትችላለህ፤ ክብረ ፕትርክናቸውን ማክበር ግን ወዴታህ ሳይህን መንፈሳዊ ግዴታህ ነው!"

ተጨማሪ መረጃዎችን በቲዊተር ታገኛላችሁ
https://twitter.com/TadeleTibebut

12/05/2021

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ስጥና posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share