Ethiopia Assemblies of God Church Lideta / የኢትዮጵያ ጉባኤ እ/ር ቤ/ክ ልደታ አጥቢያ

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • Ethiopia Assemblies of God Church Lideta / የኢትዮጵያ ጉባኤ እ/ር ቤ/ክ ልደታ አጥቢያ

Ethiopia Assemblies of God Church Lideta / የኢትዮጵያ ጉባኤ እ/ር ቤ/ክ ልደታ አጥቢያ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethiopia Assemblies of God Church Lideta / የኢትዮጵያ ጉባኤ እ/ር ቤ/ክ ልደታ አጥቢያ, College & University, Dej wolde micheal Street, Addis Ababa.

ይህ የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤ/ክ ልደታ አጥቢያ የፌስቡክ ገፅ ነው ። በዚህ ቻናል ስብከቶች ፣ ትምህርቶችን ፣ መዝሙራትን እንዲሁም ሌሎች ጠቃሚ መልዕክቶችን ያገኛሉ ።

በተጨማሪ በ You tube
TikTok
Telegram ያገኙናል!

🎉የእግዚአብሔርን እጅ የማየት አመት ልዩ ኮንፍረንስ🎉~1ኛ ዜና 4:10~⏰ከነሃሴ 29 እስከ መስከረም 01ሰባኪዎች ፓ/ር ደረጀ ፖ/ር ወየሳ ነብይ ዳጊፖ/ር እንዳለፓ/ር ኢዩኤል ፓ/ር አስፋውወ...
03/09/2026

🎉የእግዚአብሔርን እጅ የማየት አመት ልዩ ኮንፍረንስ🎉
~1ኛ ዜና 4:10~

⏰ከነሃሴ 29 እስከ መስከረም 01

ሰባኪዎች
ፓ/ር ደረጀ
ፖ/ር ወየሳ
ነብይ ዳጊ
ፖ/ር እንዳለ
ፓ/ር ኢዩኤል
ፓ/ር አስፋው
ወ/ዊ ታፈሰ

ዘማሪዎች
ዘማሪ ዮሴፍ
ዘማሪ አቤኔዘር
ዘማሪ ይስሐቅ
እንዲሁም የቤተክርስቲያኒቷ የአምልኮ መሪዎች እና መዘምራን

📆ከነሃሴ 29 እስከ ጳጉሜ 05
ማታ ⏰ከ10:00 ጀምሮ

📆ጳጉሜ 01 እሁድ ሙሉ ቀን

📆መስከረም 01 ጠዋት ከ 4:00 ጀምሮ የአምልኮና የቃል ጊዜ እንዲሁም ልጆችን ለጌታ አሳልፈን የምንሰጥበትና በዘይት የምንፀልይበት ጊዜ ይኖረናል

ኑና የበረከቱ ተካፋዮች ይሁኑ

📍አድራሻችን ከባልቻ ሆስፒታል ጀርባ የቀድሞው መሃንዲስ ግቢ ፀሐይ ባንክ ፊትለፊት

🎉በወጣት አገልግሎት የተዘጋጀ ልዩ የሆነ ተከታታይ ትምህርት መጥታቹ ተካፈሉ ተባረኩ!🎉
01/09/2026

🎉በወጣት አገልግሎት የተዘጋጀ ልዩ የሆነ ተከታታይ ትምህርት መጥታቹ ተካፈሉ ተባረኩ!🎉

"...በፍሬያቸውም ምድርን ሁሉ ይሞላሉ።"                      ኢሳ 27:6ልዩ የአምልኮና የቃል የፀሎት ጊዜነሃሴ 15 እና 17 እሁድ ሙሉ ቀን
22/08/2026

"...በፍሬያቸውም ምድርን ሁሉ ይሞላሉ።"
ኢሳ 27:6

ልዩ የአምልኮና የቃል የፀሎት ጊዜ

ነሃሴ 15 እና 17 እሁድ ሙሉ ቀን

ስለነበረን ድንቅ ጊዜ እግዚአብሔር ይመስገን🙏ሳምንታዊ መደበኛ ፕሮግራሞች እሁድ ጠዋት 4:00-7:00 የአምልኮና የቃል ፕሮግራምእሁድ ማታ 11:00-2:00 የአምልኮና የሃይል ፕሮግራምረቡዕ ማ...
18/08/2026

ስለነበረን ድንቅ ጊዜ እግዚአብሔር ይመስገን🙏

ሳምንታዊ መደበኛ ፕሮግራሞች

እሁድ ጠዋት 4:00-7:00 የአምልኮና የቃል ፕሮግራም

እሁድ ማታ 11:00-2:00 የአምልኮና የሃይል ፕሮግራም

ረቡዕ ማታ 11:00-2:00 የወጣቶች ፕሮግራም

ዓርብ ጠዋት 4:00-7:30 የፆም ፀሎት እና የሰራተኞች ህብረት ፕሮግራም

አርብ ማታ 11:00-2:00 የፈዉስና የመፈታት ኘሮግራም

በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ ተገኝተዉ የጌታን ጸጋ እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል🙏

አድራሻችን ከባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ልደታ ኮንዶሚኒየም ፀሐይ ባንክ ፊትለፊት

🚨ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለ ደሴ ህብረት ተደረገ!🎉በልደታ አጥቢያ ስር ከተመሰረቱ ህብረቶች መሃል አንዱ የሆነው የደሴ ህብረት ከተመሰረተ ከ12 አመት በላይ እንደሆነ ይታወቃል።  ህብረቱ ከተመሰ...
10/08/2026

🚨ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለ ደሴ ህብረት ተደረገ!🎉

በልደታ አጥቢያ ስር ከተመሰረቱ ህብረቶች መሃል አንዱ የሆነው የደሴ ህብረት ከተመሰረተ ከ12 አመት በላይ እንደሆነ ይታወቃል። ህብረቱ ከተመሰረተ ጀምሮ በልዩ ልዩ ምክንያቶች በተግዳሮት ውስጥ እንዳለፈ የሚታወቅ ቢሆንም ዛሬም ከ 80% በላይ የሙስሊም እምነት ተከታይ ባለበት ሃገር የወንጌልን ተልዕኮ ሳይቋረጥ የኢየሱስ አዳኝነት እየተሰበከ ይገኛል።

በነሃሴ 02/04/2018
ወ/ም አማረ ለታ እና ፓ/ር በለጠ አዛገ በደሴ ህብረት በመገኘት ከአጥቢያው ተጠሪ እና ከአስተዳደር ጉባኤ አባላት ጋር በልዩ ልዩ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ያደረጉ ሲሆን በተጨማሪ በእሁድ ማለዳ ኘሮግራም ላይ በመገኘት ቅዱሳንን በእግዚአብሔር ቃል አጽናንተው ጉባዔውን ባርከዎል።

በመጨረሻም በቀጣዩ አንድ አመት አጥቢያ ሊወጡ በሚችሉበት ጉዳይ መክረዋል።

🎉ልዩ የሃይል ፕሮግራም🎉እሁድ  ነሐሴ 03 ከ10:00 ጀምሮ ሳምንታዊ መደበኛ ፕሮግራሞች እሁድ ጠዋት 4:00-7:00 የአምልኮና የቃል ፕሮግራምእሁድ ማታ 11:00-2:00 የአምልኮና የሃይል ...
07/08/2026

🎉ልዩ የሃይል ፕሮግራም🎉

እሁድ ነሐሴ 03 ከ10:00 ጀምሮ

ሳምንታዊ መደበኛ ፕሮግራሞች

እሁድ ጠዋት 4:00-7:00 የአምልኮና የቃል ፕሮግራም

እሁድ ማታ 11:00-2:00 የአምልኮና የሃይል ፕሮግራም

ረቡዕ ማታ 11:00-2:00 የወጣቶች ፕሮግራም

ዓርብ ጠዋት 4:00-7:30 የፆም ፀሎት እና የሰራተኞች ህብረት ፕሮግራም

አርብ ማታ 11:00-2:00 የፈዉስና የመፈታት ኘሮግራም

በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ ተገኝተዉ የጌታን ጸጋ እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል🙏

አድራሻችን ከባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ልደታ ኮንዶሚኒየም ፀሐይ ባንክ ፊትለፊት

Address

Dej Wolde Micheal Street
Addis Ababa
1111

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopia Assemblies of God Church Lideta / የኢትዮጵያ ጉባኤ እ/ር ቤ/ክ ልደታ አጥቢያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share