BUNA PEN

BUNA PEN Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from BUNA PEN, 6th Floor, Africa Insurance Building South African Street, Addis Ababa.

ሆያ ሆዬ... ሆ! 🔥🇪🇹ክፈት በለው... ሆ! 📖✍️የደብተሩ ገፅ... ሆ! 📓✨በቡና እስክሪብቶ እውቀት ይገለፅ... ሆ! ✍️📖 🇪🇹መልካም የቡሄ በዓል! 🔥🎉እስቲ እናንተስ ግጥም ግጠሙ! ✍️💭...
18/08/2026

ሆያ ሆዬ... ሆ! 🔥🇪🇹

ክፈት በለው... ሆ! 📖✍️

የደብተሩ ገፅ... ሆ! 📓✨

በቡና እስክሪብቶ እውቀት ይገለፅ... ሆ! ✍️📖 🇪🇹

መልካም የቡሄ በዓል! 🔥🎉

እስቲ እናንተስ ግጥም ግጠሙ! ✍️💭 ኮሜንት ላይ ያጋሩን! 💬👇

መልካም የስራ ሳምንት ከቡና እስክሪብቶ ጋር! ✍️✨
17/08/2026

መልካም የስራ ሳምንት ከቡና እስክሪብቶ ጋር! ✍️✨

📚 የመጽሐፉን ደራሲ ይገምቱ? 🤔📖 1. ፍቅር እስከ መቃብር ❤️📖 2. ዴርቶጋዳ ✨📖 3. ኦሮማይ 📕✍️ ደራሲዎቹ እነማን ናቸው? 🤔 💬 መልሳችሁን  ኮሜንት ላይ ያጋሩን! 👇🖊️         ...
14/08/2026

📚 የመጽሐፉን ደራሲ ይገምቱ? 🤔

📖 1. ፍቅር እስከ መቃብር ❤️
📖 2. ዴርቶጋዳ ✨
📖 3. ኦሮማይ 📕

✍️ ደራሲዎቹ እነማን ናቸው? 🤔

💬 መልሳችሁን ኮሜንት ላይ ያጋሩን! 👇🖊️

Happy Youth Day | ዓለም አቀፍ የወጣቶች ቀን  ☕🌱Today, we celebrate the energy, creativity, courage, and ambition of young people ...
12/08/2026

Happy Youth Day | ዓለም አቀፍ የወጣቶች ቀን ☕🌱

Today, we celebrate the energy, creativity, courage, and ambition of young people who are shaping the future of Ethiopia and beyond.

At Buna Pen, we believe every young voice has the power to inspire, every idea has the potential to grow, and every dream can make a difference.

Here’s to the youth — the thinkers, creators, dreamers, and changemakers of today and tomorrow. 🇪🇹✨

Happy Youth Day! 🎉

☕🖊️ ለሰኞ ማኪያቶ፣ ለስራዎ ቡና እስክሪብቶ!🌞 መልካም ሰኞ!
10/08/2026

☕🖊️ ለሰኞ ማኪያቶ፣ ለስራዎ ቡና እስክሪብቶ!

🌞 መልካም ሰኞ!

📝 የዕለት እቅዶችን በቅደም ተከተል ያስፍሩ፤ ጊዜዎን በአግባቡ ይምሩ! ⏰📋🖊️ በቡና እስክሪብቶ ቀንዎን ያቅዱ፤ ስኬትዎን ይፃፉ! ✨
06/08/2026

📝 የዕለት እቅዶችን በቅደም ተከተል ያስፍሩ፤ ጊዜዎን በአግባቡ ይምሩ! ⏰📋

🖊️ በቡና እስክሪብቶ ቀንዎን ያቅዱ፤ ስኬትዎን ይፃፉ! ✨

📣 በአካባቢዎ የቡና እስክሪብቶ ወኪል ይሁኑ! ✍️🇪🇹ለምን ወኪል ይሆናሉ? 👇✅ ጥራት ያለው የሀገር ውስጥ ምርት 🇪🇹✅ አስተማማኝ እና ፈጣን ትርፍ 💰✅ ከፍተኛ የገበያ ፍላጎት ከማይቋረጥ አቅ...
04/08/2026

📣 በአካባቢዎ የቡና እስክሪብቶ ወኪል ይሁኑ! ✍️🇪🇹

ለምን ወኪል ይሆናሉ? 👇

✅ ጥራት ያለው የሀገር ውስጥ ምርት 🇪🇹
✅ አስተማማኝ እና ፈጣን ትርፍ 💰
✅ ከፍተኛ የገበያ ፍላጎት ከማይቋረጥ አቅርቦት ጋር 📦📈

⏳ ዕድሉን እንዳያመልጥዎ!

📞 ለበለጠ መረጃ ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን፦

☎️ +251 963 474 747
☎️ +251 901 459 170

03/08/2026
03/08/2026

🖊️ በሁሉም እጅ ላይ ያለችው ቡና ስክሪብቶ! ✨

👨‍🎓 ተማሪው፣ 👨‍⚕️ ዶክተሩ፣ 👩‍🏫 መምህሩ፣ 👷‍♂️ አርክቴክቱ፣ 👨‍💼 የቢሮ ሠራተኛው — የሁሉም ምርጫ! 💯✅

🤝🖊️ እውነተኛ ጓደኛ እና የቡና እስክሪብቶ ቀለም፣📄❤️ ከወረቀት እና ከልብ ላይ አይጠፉም ለዘላለም! ✨✍️🌟 መልካም  ዓለም  አቀፍ  የጓደኝነት ቀን! 🤝💙
30/07/2026

🤝🖊️ እውነተኛ ጓደኛ እና የቡና እስክሪብቶ ቀለም፣

📄❤️ ከወረቀት እና ከልብ ላይ አይጠፉም ለዘላለም! ✨✍️

🌟 መልካም ዓለም አቀፍ የጓደኝነት ቀን! 🤝💙

Address

6th Floor, Africa Insurance Building South African Street
Addis Ababa
19891

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when BUNA PEN posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to BUNA PEN:

Shortcuts

Share