Ethio Social Media Network ኢትዮ ሶሻል ሚዲያ ኔትወርክ

Ethio Social Media Network  ኢትዮ ሶሻል ሚዲያ ኔትወርክ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio Social Media Network ኢትዮ ሶሻል ሚዲያ ኔትወርክ, Addis Ababa.

29/06/2026
29/06/2026

የመጀመሪያው የትውልድ ወረዳው ዶክተር፤ የአርብቶአደሩ ልጅ ዶክተር ሶያ ኩሩፓ ታሪክ ሠራ 🔥

ከአንዲት አነስተኛ ገጠራማ መንደር ተነስቶ፣ፈተናዎችን ሁሉ በጽናት በማለፍ በጅማ ዩኒቨርሲቲ የሕክምና ትምህርቱን ያጠናቀቀው የአርብቶ አደሩ ልጅ ዶ/ር ሶያ ኩሩፓ ከጅማ ዩኒቨርሲቲ ጠቅላላ ሐኪም በመሆን በይፋ ተመርቋል።

ዶ/ር ሶያ በኛንጋቶም ወረዳ ታሪክ ውስጥ "የመጀመሪያው የኛንጋቶም ወረዳ ሕዝብ የሰው ሐኪም (ዶክተር) በመሆን ታሪክ ሰርቷል ሲል የኛንጋቶም ወረዳ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በፌስቡክ ገፁ አስታውቋል።

ወዳጅ ወገኖቼ…ባለቀሳችሁበት ቦታ ሳቃችሁ ይሰማ!! ፈጣሪ የተሰበረውን ልባችሁን ጠግኖ ህመማችሁን ያስረሳ!! በቃችሁ ይበላችሁ!! ደስታ መቅደሳችሁን ፡ ቤታችሁን ይሙላው!!💕ግና ግን…ከ’ናንት ...
12/06/2026

ወዳጅ ወገኖቼ…
ባለቀሳችሁበት ቦታ ሳቃችሁ ይሰማ!! ፈጣሪ የተሰበረውን ልባችሁን ጠግኖ ህመማችሁን ያስረሳ!! በቃችሁ ይበላችሁ!! ደስታ መቅደሳችሁን ፡ ቤታችሁን ይሙላው!!💕

ግና ግን…

ከ’ናንት ጫማ ወጥታችሁ ፡ በ’ኔ ጫማ አስቡኝ ፤ አትጥሉኝ አትግፉኝ ፡ ወደ እቅፋችሁ ሳቡኝ ፤ አቅጄ ያረኩኝ አንዳች የለም’ና ፡ እስኪ አፉ በሉኝ። አመሰግናለሁ ፤ እወዳችኋለውም።

ድምጻዊ አስገኘው አሽኮ

ሰበር ዜናኢራን የዓለም ዋንጫን አመሰችው!የ2026 ፊፋ ዓለም ዋንጫ ውድድር በሳይበር ጥቃት ስጋት ስር መውደቁ ተነግሯል።ራሱን “Handala” ብሎ የሚጠራ የጠላፊዎች ቡድን፣ የFBI ድሮኖችን...
12/06/2026

ሰበር ዜና

ኢራን የዓለም ዋንጫን አመሰችው!

የ2026 ፊፋ ዓለም ዋንጫ ውድድር በሳይበር ጥቃት ስጋት ስር መውደቁ ተነግሯል።

ራሱን “Handala” ብሎ የሚጠራ የጠላፊዎች ቡድን፣ የFBI ድሮኖችን መጥለፉን በመግለጽ የዓለም ዋንጫውን ተሳታፊ ሀገራት እን እና ደጋፊዎችን በቀጥታ ማስፈራራቱ ተዘግቧል።

በዚህ ምክንያት የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የቡድኑን አባላት ለመለየት የሚረዳ መረጃ ለሚያቀርብ ሰው እስከ 10 ሚሊዮን ዶላር ሽልማት ማቅረቡ ተገልጿል።

     #ብዛት:6 :ማዕከላዊ ኢትዮጵያዊ ክልል ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ። : 4-9/7/2018 ዓ.ም1ሰዉ ቢያንስ ለ10ሰዉ share በማድረግ ቻናሉን በማሳደግ ለስራ ፈላጊ ጓደኞ...
14/03/2026



#ብዛት:6
:ማዕከላዊ ኢትዮጵያዊ ክልል ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ።
: 4-9/7/2018 ዓ.ም
1ሰዉ ቢያንስ ለ10ሰዉ share በማድረግ ቻናሉን በማሳደግ ለስራ ፈላጊ ጓደኞቻችን እናድርሳቸዉ።

ወቅታዊ እና አዳዲስ የስራ ማስታወቂያ ለማግኘት አዲሱን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀላሉ።
join us our telegram channelhttps://t.me/Hagerevacancies
https://t.me/Hagerevacancies

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Social Media Network ኢትዮ ሶሻል ሚዲያ ኔትወርክ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share