09/08/2026
ማህበረሰባችን የእኛ ነው! ለማሻሻልም የሁላችንም ተሳትፎ ያስፈልጋል።
የአካባቢያችን ልማት የአንድ ሰው ሀላፊነት አይደለም። የሁላችንም ነው።
መንገዳችንን እንጠብቅ፣ አካባቢያችንን እናጽዳ፣ የሚጠቅሙ ሀሳቦችን እናካፍል፣ ችግሮቻችንንም በሰላማዊ መንገድ እንፍታ።
አንድ ሰው ብቻውን ሊያደርገው የማይችለውን ነገር፣ በአንድነት በመቆም ማሳካት እንችላለን። 🤝
የአካባቢያችን ችግር የእኛ ችግር ነው፤ የአካባቢያችን ስኬትም የእኛ ኩራት ነው! ❤️
👇 እስቲ አንተ አካባቢያችን እንዲሻሻል ምን እንደሚያስፈልግ አስተያየትህን አጋራ።
🔄 ለሌሎችም እንዲደርስ Share አድርገው!