19/08/2026
ዜና እረፍት
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
13/12/2018 ዓ.ም :-አይከል:-በውድ የዳታ ቤዝ ኤክስቴንሽን ሰልጣኛችን #ምህረት ደረጀ ድንገተኛ ህልፈት የአይከል ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን እየገለፀ ፣ ለመላው ቤተሰብና ወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን እንመኛለን።
ነፍሱን ይማረው፤ ለቤተሰቡ ፈጣሪ ብርታትና መጽናናት ይስጥ‼️😭😭😭