ድል ፋና ወጣቶች ማህበር

ድል ፋና ወጣቶች ማህበር ዘደብረ ሀይል

ሰላም እንደምን ቆያቹ የድል ፋና ቀጠና ወጣቶች  ዘውትር እሁድ የምነደርገው ወጣቱን አስተማሪ ና ዘና ፈታ እንዲሁም ሁሉም ሰው ሀሳቡን በነፃነት የሚያሸራሸርበት የወጣቶች (የላብሸሪንግ) ፍሮግ...
15/01/2023

ሰላም እንደምን ቆያቹ የድል ፋና ቀጠና ወጣቶች ዘውትር እሁድ የምነደርገው ወጣቱን አስተማሪ ና ዘና ፈታ እንዲሁም ሁሉም ሰው ሀሳቡን በነፃነት የሚያሸራሸርበት የወጣቶች (የላብሸሪንግ) ፍሮግራም ከገና በዓል በጎ ስራ መልስ ዳግም ወደ ወጣቱ በመመለስ ነገ ከ 9:30 ጀምሮ በተለመደበት ቦታ እንድንገናኝ ጥሪ እናቀርባላ በዚ (የላብሸሪንግ) ዝግጅት ላይ ማንኝውም ወጣት መሳተፍ እንደሚችል ከወዲሁ እጋብዛለን ። ...... የቀጠናው ወጣቶች በሰዓቱ እንዲገኝ እና ሌሎች ተጋባዥ እንግዳ ወጣቶችን እንዲያመጣ ስንል ጥሪያችንን ከወዲሁ እናስተላልፋለን::
ከቀኑ 9:30 ላይ የምንጀምርበት ነው
የድል ፋና ቀጠና ወጣቶች ማህበር!

ከታሰበው በላይ በተሳካ ውኔታ ተጠናቋልበሌላ ተግባር እንመጣለን
14/04/2022

ከታሰበው በላይ በተሳካ ውኔታ ተጠናቋል
በሌላ ተግባር እንመጣለን

በድጋሚ መተናል ሶስተኝው የማስ ስፖርት ነጌ 11 :30 በመብራታይል ሰፈር ባማረ ሁኔታ ይከናወናል በመቀጠልም ከንቲባችን ባስጀመሩት የችግኝ ተከላ በመነሳት እኛም ነጌ ከማስ ስፖርት መልስ ችግ...
12/04/2022

በድጋሚ መተናል ሶስተኝው የማስ ስፖርት ነጌ 11 :30
በመብራታይል ሰፈር ባማረ ሁኔታ ይከናወናል በመቀጠልም ከንቲባችን ባስጀመሩት የችግኝ ተከላ በመነሳት እኛም ነጌ ከማስ ስፖርት መልስ ችግኝ በመትከል መልካም ና የማይረሳ አሻራ እንጥላለን
ስለዚ እናንተም የዚ መልካም ተግባር ተሳታፊ እንድትሆኑ በአክብሮት ተጋብዘዋል ።
የድል ፋና ወጣቶች ማህበር

Address

Arba Mintch

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ድል ፋና ወጣቶች ማህበር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share