Tagay Sadi Ambisho

Tagay Sadi Ambisho Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tagay Sadi Ambisho, College & University, university sefer, Asosa.

27/07/2023
19/04/2022
19/04/2022
08/01/2019

አሶሳ ግ/ቴ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ ከ17 ዓመት በሗላ የኢንተርነት አገልግሎት ተጠቃሚ ሊሆን ነው። የመስመር ዝርጋታ ስራ በመጠናቀቅ ላይ የሚገኝ ሲሆን በጥር ወር ውስጥ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ይጠበቃል።

ፓፓያ
02/12/2018

ፓፓያ

በእንስሳት ሳይንስበእጽዋት ሳይንስበተፈጥሮ ሀብት አያያዝበአነስተኛ መስኖ ልማትበገጠር መሬት ልኬትና ምዝገባ በደረጃ አራት ስልጠና ይሰጣል። ቀን እየሰሩ ማታ እንዲማሩ ሁኔታዎች ተመቻችተዋል።በ...
07/10/2018

በእንስሳት ሳይንስ
በእጽዋት ሳይንስ
በተፈጥሮ ሀብት አያያዝ
በአነስተኛ መስኖ ልማት
በገጠር መሬት ልኬትና ምዝገባ በደረጃ አራት ስልጠና ይሰጣል።

ቀን እየሰሩ ማታ እንዲማሩ ሁኔታዎች ተመቻችተዋል።

በቀጣይ ዓመት በግብርና መካናይዜሽን ሰልጣኞችን ተቀብለን ማሰልጠን እንጀምራለን።

ብሩህ የስልጠና ጊዜ ከአሶሳ ግ/ቴ/ሙ/ማሰልጠኛ ኮሌጅ ጋር ይሁን። የመግቢያ ነጥብ
ለወንዶች 2.14
ለሴቶች 2.00
ለታዳጊ ክልል ወንዶች ከ2.00 በላይ ለሴቶች ከ1.86 በላይ አካል ጉዳተኞች ከ1.43" በላይ

አሶሳ ግ/ቴ/ሙ/ት/ስ ኮሌጅ በማታው የትምህርት ፕሮግራም በመሬት አስተዳደርበአነስተኛ መስኖ ልማትበእጽዋት ሳይንስበእንስሳት ሳይንስእና በተፈጥሮ ሀብት አያያዝና አጠቃቀም በደረጃ አራት ስልጠና...
07/10/2018

አሶሳ ግ/ቴ/ሙ/ት/ስ ኮሌጅ በማታው የትምህርት ፕሮግራም በመሬት አስተዳደር
በአነስተኛ መስኖ ልማት
በእጽዋት ሳይንስ
በእንስሳት ሳይንስ
እና በተፈጥሮ ሀብት አያያዝና አጠቃቀም በደረጃ አራት ስልጠና ለመስጠት ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወቃል። ይሁን እንጂ የመግቢያ ነጥብ በወቅቱ ይፋ ባለመደረጉ ማስታወቂያ ላይ አልተገለጸም።
የፌደራል ቴክኒክና ሙያ ኤጀንሲ የመግቢያ ነጥብ ይፋ አድርጓል።
ለወንዶች 2.14 በላይ ለሴቶች ከ2.00 በላይ
ለታዳጊ ክልል ወንዶች ከ2.00"በላይ ለሴቶች ከ1.86 በላይ ለአካል ጉዳተኞች ከ1.43 በላይ
12ኛ ክፍል ላጠናቀቁት ለወንድ 254 በላይ ለሴቶች 240 እና በላይ
ለታዳጊ ክልሎች ለወንዶች 244, ለሴቶች 234
ለአካል ጉዳተኞች 190 እና ከዚያ በላይ
ስለሆነም ከዚህ በታች በተገለጸው አድራሻ መሠረት ደውላችሁ በመጠየቅ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

Address

University Sefer
Asosa
5220

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tagay Sadi Ambisho posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Tagay Sadi Ambisho:

Share