Tegisha Tegegn yenasiye

Tegisha Tegegn yenasiye Hawassa

Hundururitinnani diro Maganu asso’ne
10/10/2025

Hundururitinnani diro Maganu asso’ne

11/05/2025




09/05/2025


ዛሬ ሴንቴራል ሆቴል ለመስተንግዶ ዕዳ ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ስላልከፈለ ተቋሙ ለከተማው ግብር አንከፊልም ብሎ ለፌዴራል ገቢ እናደርጋለን ብለው ስለዛቱ በታክስ / በግብር እናካክሳለን ተብሎ ...
23/03/2025

ዛሬ ሴንቴራል ሆቴል ለመስተንግዶ ዕዳ ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ስላልከፈለ ተቋሙ ለከተማው ግብር አንከፊልም ብሎ ለፌዴራል ገቢ እናደርጋለን ብለው ስለዛቱ በታክስ / በግብር እናካክሳለን ተብሎ ግብር መክፈል አቁመዋል እየተባለ በማህበራዊ ሚዲያ የተለቀቀው ጉዳይ ከእውነት የራቀ በሬ ወለድ ወሬ ና ሆን ተብለው የከተማው ገፅታ ለማጥፋት የምደረግ ጉዳይ እንደሆነ እንድታውቅ እንፈልጋለን ምክንያቱም የመስተንግዶ ዕዳ በታክስ ወይም በግብር የሚካካስበት ምንም ዓይነት ህጋዊ መስረት የለውም አይኖረውም ምክንያቱም ገቢ ስብሳብ መሥሪያቤት በህግና በአዋጅ የተቋቋመ የራሱ የሆነ አስራርና ደንብ ያለው እንጅ ፍይናንስ መምሪያ/ ቢሮ አይደለም በየትኛው መንገድ የመስተንግዶ እዳ በታክስ / በግብር ሊዎራረድ የምችልበት ምንም ዓይነት ህጋዊ መስረት የለውም ተቋሙ የግብር ማዕከሉን ወደ ፌዴራል ለማዞር ያቀረበው ጥያቄ የለም ይሉቁንም የከተማችን ተሽላምና ግንባር ቀደም ግብር ከፋይነው በዘንድሮ ዓመት ብቻ የዓመቱን ንግድ ትርፍ 17,000,000 (አስራ ሳባት ሚለየን ) የከፈለና ለከተማችን እድገትና ልማት ከከተማ አስተዳደሩ ጋር በአንድነት እጀና ጎንት ሆኖ አብሮ እየስራ ያለ ተቋም ነው :: ስለዚህ ምንም ዓይነት መረጃና ማስረጃ ሳይኖር በሚዲያ የምለቀቁ መረጅዎች በህዝቡ ውስጥ ኤመኔታን የምያሳጡ ስለሆኑ መጠቀቁ የተሻለ ይሆናል የምል ሀሳብ አለኝ ::
ከማልኩ ማርቆስ ሀዋሳ ከተማ ገቢዎች መምሪያ ኃላፊው እውነታው ይሄ ነዉ ።

Address

Hawassa
Awassa
TABOR

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tegisha Tegegn yenasiye posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share