08/10/2022
@ ሠላም የተከበራችሁ ሕዝቦች!!!
የፌደራል መንግስቱና Tplf ሐወሓት ድርድር እያሉ ነዉ.ለመሆኑ ምን አስበዉ ይሆን ።
# ከድርድሩ በፊት ህወሓት ምንማድረግ አለበት ትኩረት።
1. ልብ በሉ ሙሕራን.ሙሉ ለሙሉ ከአማራና አፋር ከልል ለቆ መዉጣት አለበት።
2. ባለፈዉ አመት ጦረነት በአማራ ከልል ባደረገዉ ወረራ 7000 አማሮችን ገድሏል፤ከዚሕ ዉስጥ1797 በጅምላ የጨፈጨፋቸ
ዉ ናቸዉ።እስካሁን ድረስ ማለትም
ከ2013_2014ዓ.ም ድርስ 7460 አማሮች ታፍነዉ ተወስደዉ የት እንደደረሡ አይታወቅም ፤ከ1145 በላይ አማሮች የአስገድዶ መድፈረ ወንጀል ሠለባ ሑነዋል እግዜር ያሳያችሁ ህዝበ ከርስቲያን። ከነዚህ ዉስጥ 22ቱ ወንዶች ናቸዉ።በአጠቃላይ ህዝበ ከርስቲያን በአማራ ከልል 240.236.00 በላይ አማሮች በወያኔ የአገዛዝ ስርአት ተገድለዋል ፣በግፍ ተሠቃይተዋል።ሌላዉ ደግሞ በስነ ልቦና የተጎዱ ፣የተፈናቀሉ ርስታቸዉን የለቀቁ እረ ስንቱን ልዘርዝረዉ ህዝበ ከርስቲያን ምን ያልፈፀመብን ግፍ አለ ጅታዉ።የአካል ጉዳት ሠለባ የሆኑ ደግሞ በአጠቃላይ በከልሉ የስነ ልቦና ሠለባ ጨምሮ በአጠቃላይ 1'450'365.00(አንድ ሚሊዮን አራት መቶ ሐምሳ ሺሕ ሶስት መቶ ስልሳ አምስት ይደርሳል ተብሎ ይገመታል።ከዚህ ከጠቀስኩት ሕዝቤ ዉስጥ ፣እናቶች ወጣቶች ፣አባ ወራወች እርስታቸዉን ለቀዉ በሰቃይና በእንግልት አየኖሩ ይገኛሉ ።በአጠቃላይ የተከበራችሁ የአማራ ሙህራኖች l፣ ፕሮፌሠሮች፣የዩኒቨርስቲ መም ሕራኖች ሕወሓት ላለፉት 31አመታት ዉስጥ በታቀደዉ በተጠና እና በተቀነባበረ መልኩ በአማራዉ ላይ የተፈፀመዉን የዘር ማፀዳት በእንግሊዘኛዉ Ethnic Cleaning፣
Cultural Genocide ይሉታል የመሳሠሉትን ግፍ እና ጭካኔ ወንጀል አምኖ በይፋ የአማራዉን ሕዝብ ይቅርታ የሚጠይቅ ከሆነ ብቻ ነዉ።
3. ልብ በሉ ፦ ባለፈዉ አመታት ብቻ ማለትም በዚህ ሶስት አመታት ብቻ በጦርነቱ የአማራዉያን ርዕስት መሠረተ ልማት እንዲሁም ዉድ የሚባሉ መተኪያ የሌላቸዉ የሐይማኖት ቅርሶችን አዉድሟል ዘርፏል ይሕ በገንዘብ ሲተመን አሁን ባለንበት በ21 ከፋለ ዘመን ሲሰላ የኢትዮጵያ ብር 300 ቢሊዮን ብር የሚሆን ሐብት አዉድሟል።ከልሉ ዳገመኛ ወደነበረበት እንዳይመለስ አድርጎታል ። መቶታል ። በመሆኑም ከዚህ ሁሉ በኃላ ነዉ የፌደራል መንግስት ማትም ሕወሓት መርጦት ስልጣን የያዘዉ ብልፅግና ፓርቲ ለሠላም ካለዉ የማይናወጥ ቁርጠኛ አቋም የተነሳ በሕዝብ ሚዲያወች ድርድር ሊካሔድ ቀን ተቆርጦለት ለ october 08 በደቡብ አፉሪካ ሊካሔድ ቀን ተይዞለታል ወይ ጉድ።
4. ሕወሓት እራሡ ባረቀቀዉ ህገ መንግስት መሠረት ከልሎች መከላከያ ሠራዊት ማቋቋም አይችሉም .ህወሓት ግን TDF በሚል ታልጋ የመከላከያ ተቋም አለዉ ስለዚህ ከድርድሩ በፊት ያለ ቅድመ ሁኔታ በሕገ መንግስቱ መሠረት ቲዲኤፍ ትጥቁ እንዲፈታ ማድረግ ይኖርበታል።
5. አሁን ወያኔ በኤርትራ በርሐ ከሻቢያና ከኦነግ ሽኔ ጋር ሆኖ ባረቀቀዉ ሕገ መንግስት ( አንዳንዶቹ ሕገ አራዊት ይሉታል )የትግራይ አስተዳድር እንጅ የትግራይ መንግስት የሚባል ነገር የለም።የኢትዮጵያ ሁሉም ከልሎች እዉቅናቸዉ ከፌደራል መንግስት ስር እና ከሉአላዊነት የሐገር ግዛት ሰር ናቸዉ ነገር ግን ወያኔ መግለጫ የሚሠጠዉ የትግራይ መንግስት እያለ ነዉ። ይህንን አንባ ገነንነቱን አስተካክለህ ና ሊባል ይገባዋል።
@ ይሕንን ይመስላል የተከበራችሁ አንባቢያን ።share like አይርሡ
ሉ ፣ ፣