Highland College, Bahir Dar, Ethiopia

  • Home
  • Highland College, Bahir Dar, Ethiopia

Highland College, Bahir Dar, Ethiopia What is high in Highland is it's Quality Education and Training!

 # Graduation information
16/07/2026

# Graduation information

 #ማስታወቂያ
05/07/2026

#ማስታወቂያ

የሐዘን መግለጫ
18/05/2026

የሐዘን መግለጫ

01/05/2026
24/04/2026

#ማሳሰቢያ


#ባሉበት
ጉዳዩ፦ በሰኔ 2018 ዓ.ም ለሚሰጠው የመዉጫ ፈተና ውይይት ስለሚኖር እንድትሳተፉ ስለማሳወቅ፤
-------------------------------------------------------------------
በሰኔ 2018 ዓ.ም ለሚሰጠው የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና የተፈታኞችን ምዝገባ ለማካሄድ ይረዳን ዘንድ ፈተናውን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚፈተኑ ተማሪዎችን መረጃ ለመሰብሰብ የሚያስችል የሶፍት ዌር ቴምፕሌት የተዘጋጀ መሆኑ ይታወቃል፡፡
በመሆኑም በትምህርት ምዘና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 መጨረሻ ዓመት ፈተናዎችን በተያዘው ፕሮግራም መሰረት ተግባራዊ ለማድረግና በአግባቡ ለማስተዳደር የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተሰሩ መሆኑ ይታወቃል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ ብቁ እጩ የመውጫ ፈተና ተፈታኞችን ምዝገባ በአጭር ግዜ ለማከናወን የምዝገባ ሂደቱን ገለጻ ለማድረግ ቅዳሜ በ17/08/2018 ዓ.ም ከቀን 4፡00 በzoom ስለሚሰጥ የሚመለከታቸው የተቋማት ተወካዮችን፣ አስፈጻሚና ፈጻሚ አካላት በሰአቱ ተገኝታችሁ ገለጻውን እንድትከታተሉ እናሳስባለን፡፡
ሰለሆነም የመውጫ ፈተና መረጃ ማስገቢያ ሲስተምን በተመለከተ 17/08/2018 ዓ/ም ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ጀምሮ Online ስልጠና ስለሚሰጥ ከታች በተቀመጠ Meeting Link በኩል በሰዓቱ ተገኝታችሁ አስፈላጊውን መረጃ እንድትወስዱ እንገልጻለን።
[24/04, 4:19 pm] FSE: EAES vs MoE invited you to a Microsoft Teams Meeting:

Remedial and Exit Exam Registration Orentation(for Private Institutions)
Saturday, April 25, 2026
10:00 AM - 11:30 AM
[24/04, 4:19 pm] FSE: https://teams.microsoft.com/l/meetup-join/19%3ameeting_MDNkNWVkM2UtNGE4Yi00YzMxLTg4YzUtZWM2MDc2YTNmMThh%40thread.v2/0?context=%7b%22Tid%22%3a%22f4180d10-2c68-4cc1-a74b-eb7feb34e00f%22%2c%22Oid%22%3a%22589d7cd6-59ad-443c-88e9-642eae4d83a3%22%7d

Microsoft Teams (https://teams.microsoft.com/l/meetup-join/19%3Ameeting_MDNkNWVkM2UtNGE4Yi00YzMxLTg4YzUtZWM2MDc2YTNmMThh%40thread.v2/0?context=%7B%22Tid%22%3A%22f4180d10-2c68-4cc1-a74b-eb7feb34e00f%22%2C%22Oid%22%3A%22589d7cd6-59ad-443c-88e9-642eae4d83a3%22%7D)
Join conversation

28/03/2026


---------------------

** An Institutional Quality Audit is a systematic, evidence based evaluation of the effectiveness of an institution's internal quality assurance mechanism.

** It Examines how well the institution ensures, monitors, and improves quality.



** Assess the institution’s internal quality assurance systems
** Promote continuous improvement
** Evaluate alignment with national and international quality framework

FDRE EDUCATION AND TRAINING AUTHORITY

 #የቅጥር ማስታወቂያ
29/01/2026

#የቅጥር ማስታወቂያ

 #መልካም   #ልደት
06/01/2026

#መልካም #ልደት

👉ሐይላንድ ኮሌጅ ላለፉት 21 ዓመታት በትምህርትና ስልጠና የዳበረ ልምድ ያካበተው አንጋፋው ሐይላንድ ኮሌጅ በባህር ዳርና እንጅባራ ካምፓሶች ስልጠና እየሰጠባቸው የሚገኙ የትምህርት መስኮች👉 ...
07/11/2025

👉ሐይላንድ ኮሌጅ
ላለፉት 21 ዓመታት በትምህርትና ስልጠና የዳበረ ልምድ ያካበተው አንጋፋው ሐይላንድ ኮሌጅ በባህር ዳርና እንጅባራ ካምፓሶች ስልጠና እየሰጠባቸው የሚገኙ የትምህርት መስኮች
👉 በዲግሪ ፕሮግራም
📍በመደበኛ
🎯አካውንቲንግና ፋይናንስ
🎯ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ
🎯ማኔጅመንት
🎯በፋርማሲ
📍በኤክስቴንሽን
🎯አካውንቲንግና ፋይናንስ
🎯ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ
🎯ማኔጅመንት
📍በርቅት
🎯አካውንቲንግና ፋይናንስ
🎯ማኔጅመንት
👉በቴክኒክና ሙያ ፕሮግራም
📍 በመደበኛ በደረጃ IV
🎯አካውንቲንግና ፋይናንስ
🎯ፋርማሲ
🎯ነርሲንግ
🎯ዌብ ዴበሎፕመንትና ዳታ ቤዝ አድሚንስትሬሽን
🎯ሴክሬታሪና ቢሮ አስተዳደር
📍በኤክስቴንሽን በደረጃ IV
🎯አካውንቲንግና ፋይናንስ
🎯ዌብ ዴበሎፕመንትና ዳታ ቤዝ አድሚንስትሬሽን
🎯ሴክሬታሪና ቢሮ አስተዳደር
ተማሪዎችን ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ የሚከተሉትን ይጠቀሙ
ዌብሳይት፦ https://www.highlandcollege.edu.et
ፌስቡክ ፦ https://www.facebook.com/highlandcollege.bahirdar
ቴሌግራም ፦ https://t.me/highlandcollege_bahirdar

01/11/2025

Address

Bahir Dar

6000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Highland College, Bahir Dar, Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Want your university to be the top-listed University?

Share