College of Health Sciences, Debre Tabor University

College of Health Sciences, Debre Tabor University Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from College of Health Sciences, Debre Tabor University, College & University, Debre Tabor, Debre Tabor.

የተማሪዎች የምግብ በጀት ተመን ማሻሻያ ተደረገበት።
08/12/2024

የተማሪዎች የምግብ በጀት ተመን ማሻሻያ ተደረገበት።

የደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ ማስተማሪያ ሪፈራል ሆስፒታል ጉብኝት ተካሄደ።የደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ ከፍተኛ አመራሮች፣ የዩኒቨርሲቲው የጤና ሳይንስ ኮሌጂ የአካዳሚክ ኮሚሽን አባላትና መምህራን እን...
06/12/2024

የደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ ማስተማሪያ ሪፈራል ሆስፒታል ጉብኝት ተካሄደ።
የደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ ከፍተኛ አመራሮች፣ የዩኒቨርሲቲው የጤና ሳይንስ ኮሌጂ የአካዳሚክ ኮሚሽን አባላትና መምህራን እንዲሁም የደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር አመራሮች በተገኙበት የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያ ሪፈራል ሆስፒታል ምልከታ ተካሂዷል። በምልከታውም ማስተማሪያ ሪፈራል ሆስፒታሉ ፣የተማሪዎች ዶርሚተሪ፣ የተማሪዎች መመገቢያ አደራሽ፣የአስተዳደር ህንፃ እና መማሪያ ክፍሎች ምልከታ ተደርጎባቸዋል።በምልከታውም ከጎብኝዎች ለተነሱ ጥያቄዎች በሚመለከታቸው አካላት ምላሽ ተሰጥቶባቸዋል።
የዩኒቨርሲቲው ስትራተጂ አመራሮችም ቀሪ ስራዎችን በማጠናቀቅ ለ2018 ዓ. ም የትምህርት ዘመን ዝግጁ ለማድርግ ቁርጠኛ መሆናቸውን ለጎብኝዎች ገልፀው የጤና ሳይንስ ኮሌጂም ሙያዊ ክትትል በማድርግ እና ተያያዥ ስራዎችን በመስራት የድርሻውን እንዲወጣ አመራር ሰጥተዋል።

ከታች የተያያዙት ፎቶዎች ከጎብኝዎች በከፊል የተወሰዱ ናቸው
ህዳር 27/2017 ዓ.ም

College of Health Sciences, Debre Tabor University successfully held orentation session on the educational strategies an...
23/11/2024

College of Health Sciences, Debre Tabor University successfully held orentation session on the educational strategies and culture of the college for first year Medical and Health science students

22/11/2024
12/11/2024
Annual quality review meeting of Debre Tabor university College of Health Sciences, Debre Tabor University
05/11/2024

Annual quality review meeting of Debre Tabor university College of Health Sciences, Debre Tabor University

Cutoff points from 70% (12th grade result 20%  + GPA 50%) for First year Department placement.
03/11/2024

Cutoff points from 70% (12th grade result 20% + GPA 50%) for First year Department placement.

01/11/2024

Address

Debre Tabor
Debre Tabor
272

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when College of Health Sciences, Debre Tabor University posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to College of Health Sciences, Debre Tabor University:

Share