26/03/2022
አስደሳች ዜና ለስልጠና ፈላጊዎች በሙሉ!!
የደብረ ወርቅ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ እንኳን ለ2014 ዓ.ም የስልጠና ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያለ !!
በዝቅተኛና በመካከለኛ ደረጃ የሰለጠኑ ብቁ ባለሙያዎችን ማፍራት ተልዕኮ ያደረገው የደብረ ወርቅ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በቀኑና በማታው መርሀ ግብር ስልጠና ይሰጣል፡፡
በመሆኑም በፈለጉት የሙያ ዘርፍ በመሰልጠን የሙያ ባለቤትና ስራ ፈጣሪ እንዲሆኑ ለማድረግ ኮሌጁ ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡
ከዚህ በፊት ስልጠና ከሚሰጥባቸው የስልጠና ዘርፎች በተጨማሪ አዳዲስ የሙያ መስኮችን በመክፈት ከአላስፈላጊ ወጪና እንግልት በመታደግ የሙያ ባለቤት ያደርገዎታል፡፡ ስለዚህ የዚህ እድል ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ ምርጫዎ የደብረ ወርቅ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ ይሁን፡፡
ስልጠና የምንሰጥባቸው የሙያ መስኮች፡-
1. Building Construction Sector
1.1 Masonry ደረጃ II
1.2 Bar bending And concrete work ደረጃ II
1.3 Onsite building construction ደረጃ IV
1.4 Building construction management ደረጃ V
1.5 Plumbing Installation ደረጃ II
1.6 Onsite plumpbing installation ደረጃ IV
1.7. Building electrical installation ደረጃ II
1.8. Onsite Building Electrical Installation ደረጃ IV
1.9. Building Electrical installation management ደረጃ V
2. Electro technology Sector
2.1 Basic Electronics Communication and Multimedia Equipment Servicing ደረጃ II
2.2 Electrical/Electronics Equipment Servicing Management ደረጃ IV
3 . Road Construction Sector
3.1 Road civil work ደረጃ II
3.2 Rigid & flexible road surfacing ደረጃ IV
4 Industry Development Sector
4.1 Furniture Making ደረጃ II እና IV
4.2 Welding ደረጃ II እና IV
4.3 Metal manufacturing management ደረጃ V
4.4 Intermediate Apparel Production ደረጃ II
4.5 Apparel Fashion Design And Supervision ደረጃ IV
4.6 Vehicle servicing & repairing ደረጃ II
4.7 Automotive electromechanical diagnosis ደረጃ IV
5 Agriculture Sector
5.1 Animal Production ደረጃ IV
5.2 Crop Production and Marketing management ደረጃ IV
ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ!!!
ቀድሞ መገኘት ብልህነት ነው!!
የመግቢያ ነጥብ !!
12ኛ ክፍል በተፈጥሮ ሳይንስ ላጠናቀቁ
ለደረጃ 1 እና 2
ለወንዶች 209 እና ከዚያ በታች
ለሴቶች 204 እና ከዚያ በታች
ለደረጃ 3 እና 4
ለወንዶች 210 እና ከዚያ በላይ
ለሴቶች 205 እና ከዚያ በላይ
ለደረጃ 5
ለወንዶች 280 እና ከዚያ በላይ
ለሴቶች 275 እና ከዚያ በላይ
ለ12ኛ ክፍል በማህበራዊ ሳይንስ ላጠናቀቁ
ለደረጃ 1 እና 2
ለወንዶች 159 እና ከዚያ በታች
ለሴቶች 154 እና ከዚያ በታች
ለደረጃ 3 እና 4
ለወንዶች 160 እና ከዚያ በላይ
ለሴቶች 155 እና ከዚያ በላይ
ለደረጃ 5
ለወንዶች 235 እና ከዚያ በላይ
ለሴቶች 230 እና ከዚያ በላይ
ማሳሰቢያ፡-እያንዳንዱ ሰልጣኝ ወደ ኮሌጁ ለምዝገባ በሚመጣበት ጊዜ፤
-የ12ኛ ክፍል ኦርጅናል ካረድ ፣ትራንስክሪፕት እና የ8ኛ ክፍል ካርድ ከፎቶ ኮፒ ጋር እንዲሁም ክናሴር ለመመዝገቢያ 50/ሃምሳ ብር/ ብቻ በመያዝ ከመጋቢት 19/2014 ዓ.ም እስከ ከመጋቢት 232014 ዓ.ም ኮሌጁ ድረስ በመምጣት መመዝገብ የሚቻል መሆኑን እንገልፃለን!!
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር
0586630234
0912647474