Tropical College Of Medicine Dessie Campus

Call Contact the university

Tropical College Of Medicine Dessie Campus Tropical college of medicine dessie campus is a college found in the city of Dessie . It's 401 k.m

Congratulations  on this great achievement! We are committed to excellence in medical and business education. 🎓 Admissio...
21/09/2026

Congratulations on this great achievement! We are committed to excellence in medical and business education. 🎓 Admissions are now open—join us and build your future!

15/09/2026
እንኳን ለትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ  !!!ለትሮፒካል ኮሌጅ ኦፍ ሜድስን የክርስትና እምነት ተከታይ ተማሪዎች ፣ መምህራን እንዲሁም የአስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በአል ...
12/04/2026

እንኳን ለትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ !!!
ለትሮፒካል ኮሌጅ ኦፍ ሜድስን የክርስትና እምነት ተከታይ ተማሪዎች ፣ መምህራን እንዲሁም የአስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን።በአሉ የሰላም ፣የአብሮነት፣ የመተሳሰብ እና የፍቅር ይሁንልን።
መልካም በአል !!
ትሮፒካል ኮሌጅ ኦፍ ሜድስን

ለመላው የትሮፒካል ኮሌጅ ኦፍ ሜድስን የእስልምና እምነት ተከታይ ተማሪዎች ፣ መምህራን እንዲሁም የአስተዳደር ሰራተኞች እንኳን ለ1447ኛዉ  የኢድ አል ፈጥር በዓል ዠበሰላም አደረሳችሁ ፤ አ...
20/03/2026

ለመላው የትሮፒካል ኮሌጅ ኦፍ ሜድስን የእስልምና እምነት ተከታይ ተማሪዎች ፣ መምህራን እንዲሁም የአስተዳደር ሰራተኞች እንኳን ለ1447ኛዉ የኢድ አል ፈጥር በዓል ዠበሰላም አደረሳችሁ ፤ አደረሰን ። በአሉ የሰላም ፣ የመተሳሰብ እና የፍቅር ይሁንልን። ኢድ ሙባረክ!!
ትሮፒካል ኮሌጅ ኦፍ ሜድስን

የትሮፒካል ኮሌጅ ኦፍ ሜድስን ደሴ ካምፖስ የ2018 ዓ.ም  ተመራቂ ተማሪወች እንኳን ደስ ያላችሁ::
09/02/2026

የትሮፒካል ኮሌጅ ኦፍ ሜድስን ደሴ ካምፖስ የ2018 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪወች እንኳን ደስ ያላችሁ::

09/02/2026

የትሮፒካል ኮሌጅ ኦፍ ሜድስን ደሴ ካምፖስ የ2018 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪወች እንኳን ደስ ያላችሁ::

⚠️የመረጃ ማስተካከያ==================የ2018ዓ/ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና መስጫ ከየካቲት 16-27/2018ዓ/ም እንደሚሰጥ መረጃ አጋርተን እንደነበር ይታወቃል።ነገር ግን ከ...
29/01/2026

⚠️የመረጃ ማስተካከያ
==================
የ2018ዓ/ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና መስጫ ከየካቲት 16-27/2018ዓ/ም እንደሚሰጥ መረጃ አጋርተን እንደነበር ይታወቃል።

ነገር ግን ከሚመለከታቸው አካላት ማረጋገጥ እንደተቻለው ጉዳዩ ገና በወይይት ሂደት ላይ ያለ እንደሆነና ትክክለኛ የፈተና ቀናት በውል ያልተለዩ መሆኑን ለመረዳት ችለናል።

ስለሆነም በሚመለከታቸው እካላት የሚገለፁ ትክክለኛና የተረጋገጡ የ 2018ዓ/ም አጋማሽ የፈተና ቀናት የምናጋራ መሆኑን እየገለፅን ለተፈጠረው የመረጃ ክፍተት ይቅርታ እንጠይቃለን።

28/01/2026



የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ከየካቲት 16-27/2018 ዓ.ም ይሰጣል።

የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም የመውጫ ፈተና ከየካቲት 16 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር ትናንት ጥር 19/2018 ዓ.ም ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በላከው መረጃ ገልጿል።

የፈተና መርሐግብሩን ትክክለኛነትና ለዩኒቨርሲቲዎች መድረሱን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ አረጋግጧል።

በመሆኑም የ2018 ዓ.ም ግማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና ዕጩ ተፈታኞች የጊዜ ሰሌዳውን አውቃችሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ ተብሏል።



Via

28/01/2026



የመውጫ ፈተና (Exist Exam) የሚሰጥበት ጊዜ ከየካቲት 16 እስከ የካቲት 27 ቀን 2018 ዓ.ም መሆኑ ተገለጸ።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ባወጣው መርሃ-ግብር መሰረት፣ የ2018 ትምህርት ዘመን አጋማሽ የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) ከየካቲት 16 - 27 ቀን 2018 ዓ.ም ይሰጣል።



Address

Dessie

Telephone

+251331123380

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tropical College Of Medicine Dessie Campus posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Tropical College Of Medicine Dessie Campus:

Shortcuts

Share