እምዬ ኦርቶዶክስ

እምዬ ኦርቶዶክስ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from እምዬ ኦርቶዶክስ, Dire Dawa.

This page is created for the survival of the Orthodox Christianity of Ethiopia for the next 100 years with out any suffering of the church and the followers of the religion.and the page adds something about disclosure of the

11/05/2026

ባታለማርያም

09/05/2026
19/09/2025

አንዲት አሜሪካዊ ሴት በጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ ፌራሪ መኪና በ1 ዶላር ብቻ ለመሸጥ ማስታወቂያ አወጣች። ይህን ያየ ሁሉም ሰው ማስታወቂያውን እንደቀልድ ነበር ያሰቡት። ነገር ግን አንድ ሰው ደውሎ እድሉን ሞከረና አገኛት። እና መኪናውን ከሞተሩ ጀምሮ ሙሉ ለሙሉ ቢፈትሸው ምንም እንከን ሊያገኝበት አልቻለም። በጣም በጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ መኪና ነው፡፡

ሰውየው፦"የመጨረሻ ዋጋ ስንት ትያለሽ?"

ሴትየዋ፦"ማስታወቂያው ላይ እንዳወጣውት በአንድ ዶላር ብቻ መውሰድ ትችላለህ" አለችው

ሰውየው አንድ ዶላሩን ሰጥቶ መኪናውን ተረከበ። ሆኖም ግን በሆነው ነገር በጣም ተገርሟል፣ ግራ ተጋብቷልም። እናም ወደሴትየዋ ተመልሶ እንዲህ በማለት ጠየቃት፦ “የምር ግን ይህንን በሚልየን ዶላር የሚያወጣ መኪና በአንድ ዶላር ብቻ ለመሸጥ መነሳሳትሽ ግርምትና ጥያቄ ጭሮብኛል። ቆይ ለምንድነው በዚህ ዋጋ የሸጥሽው?"

ሴትየዋ፦"የሟች ባሌን ፍላጎት ለማስፈጸም" አለችው

ሰውየው፦“ባለቤትሽ መኪናው በ1 ዶላር እንዲሸጥ ፈልጎ ነበር ማለት ነው?"

ሴትየዋ፦“አይ አልፈለግም፡፡ ምን መሰለህ ባለቤቴ ከፀሃፊው ጋር በድብቅ የፍቅር ግንኙነት ነበረው፡፡ እናም ከመሞቱ በፊት በኑዛዜው ላይ ይህን ፌራሪ መኪና እኔ እንድሸጠውና የተሸጠበትን ገንዘብ ሙሉ ለሙሉ ለፀሃፊዋ እንድሰጣት ተናዟል። እኔ ደግሞ በተፈጥሮዬ አደራ በል አይደለሁም! ስለዚህ የተሸጠበትን ሙሉ ገንዘቡን ዛሬውኑ ለፀሀፊው አስረክባታለሁ" አለችው😜

ይችማ በአንድ ጎኗ ሀበሻ መሆን አለባት!?🙆

#ለፈገግታ

https://youtu.be/lBFgF21Ckis?feature=shared
15/08/2025

https://youtu.be/lBFgF21Ckis?feature=shared

በዚህ ቪዲዮ የውርስ ሀብትን በኑዛዜ ወደ ወራሾች የሚተላለፍባቸውን መንገዶች/ፎርሞች እናያለን።በግልጽ የተደረገ ኑዛዜ በተናዛዡ ጽሑፍ የተደረገ ኑዛዜ በቃል የተደረገ ኑዛዜ #ኑዛዜ ...

ና ወደ ቤቴ እኔም ቤቴም ደስ ይበለን
21/07/2025

ና ወደ ቤቴ እኔም ቤቴም ደስ ይበለን

- ምሳሌ 10፥30ጻድቃን ለዘላለም አይናወጡም፤ኅጥኣን ግን በምድር ላይ አይቀመጡም።
02/05/2025

- ምሳሌ 10፥30
ጻድቃን ለዘላለም አይናወጡም፤
ኅጥኣን ግን በምድር ላይ አይቀመጡም።

ሊቀ ሰማዕታት የአመት ሰው ይበለን ለአመቱ ያድርሰን
01/05/2025

ሊቀ ሰማዕታት የአመት ሰው ይበለን ለአመቱ ያድርሰን

25/02/2025

ዘወረደ ብለን ጀምረን ትንሳኤ ብለን እንድንፈፅም ያብቃን

ሀይማኖታችንቁልቢ ደብረ ሀይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳም
21/03/2024

ሀይማኖታችን
ቁልቢ ደብረ ሀይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳም

08/08/2022

አማኝ ህዝብ

አማኝ መሪ
አማኝ ሀገር

Address

Dire Dawa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when እምዬ ኦርቶዶክስ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share