Mebratu Bitew

Mebratu Bitew አንሰው ከሚያሳንሱን፤ ጠበው ከሚያጠቡን ትንሾችና ጠባቦች የድንግል ልጅ ልዑል እግዚያብሔር አንተ ጠብቀኝ!

የመምህራን ቅጥር ማስታወቂያ ፍኖተ ሰላም ከተማ ብዛት 09
14/10/2022

የመምህራን ቅጥር ማስታወቂያ
ፍኖተ ሰላም ከተማ ብዛት 09

The government called on farmers to prepare natural fertilizers in quality and widely before the season is over. The far...
05/10/2022

The government called on farmers to prepare natural fertilizers in quality and widely before the season is over.


The farmers of the Amhara region have prepared more than 27 million cubic meters of natural fertilizer


The head of government of the Amhara region, Dr. Yelkal Kefale, visited the natural fertilizer prepared by the farmers, the agriculture bureau of the region announced on its social media page.

Dr. Yelkal and other senior leaders of the region;
In West Gojam Zone, Yilmana, Densa District, Abka Kebele visited the natural fertilizer prepared by the farmers.

He said that when the living conditions of the farmers improve and change, it will create a favorable environment for economic transition as a region and as a country.
They said that it is necessary to implement new methods and modern technologies that can increase production and productivity.
He mentioned that by strengthening the agricultural extension system, it will enable the farmers to adapt and implement technology.

We have overcome the problem of lack of supply of synthetic fertilizers.
He said that we should take lessons from last year.
"Farmers should not be distracted by the preparation of natural fertilizers as the season is now and it does not require any cost, so it is necessary to use time properly," he said.

It is possible to make up for the lack of synthetic fertilizers with natural fertilizers.
They said it increases productivity and improves soil fertility.
Therefore, the head of government urged farmers to prepare natural fertilizers in quality and widely before the season is over.

In the Amhara region, more than 27 million cubic meters of natural fertilizers have been prepared by farmers.

Amhara media corporation

የደቡብ ዩንቨርስቲዎች የጋራ ፎረም በጅንካ ከተማ ተካሂዷል።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹የሰላም እሴትን ለመገንባት ሁሉም ባለድርሻ አካላት በአንድነትና በጋራ ተቀናጅተ...
04/10/2022

የደቡብ ዩንቨርስቲዎች የጋራ ፎረም በጅንካ ከተማ ተካሂዷል።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

የሰላም እሴትን ለመገንባት ሁሉም ባለድርሻ አካላት በአንድነትና በጋራ ተቀናጅተን መስረት አለብን። የዋቸሞ ዩንቨርስቲ ፕሬዝዳንት

✍ ከደቡብ ዩንቨርስቲዎች አንድ የሆነው የሰላም አምባሳደሩ የዋቸሞ ዩንቨርስቲ ፕሬዝዳንት የሆኑት ክቡር ዶ/ር ሀብታሙ አበበ የዚህ ፕሮግራም ተሳታፊ ሲሆኑ በመንግስታዊ ተልዕኳ በግንባር ቀደምነት በመገኘት ከሰጡት አስተያየት ውስጥ፦ የሰላም እሴትን ለመገንባት በአንድነትና በጋር ሁሉም ባለድርሻ አካላት በተቀናጀ መንገድ መስራት እንደሚገባና ውጤትም እንዳለውም አሳስበዋል። እንዲሁም ተቋማዊ፤ መንግስታዊና ሀገራዊ እሳቤን በመላበስ በተቋም ላይ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ የተግባር ለውጥን ማምጣት እንደሚቻልም ክቡር ዶ/ር ሀብታሙ አስገንዝበዋል። ለዚህ የተሳካ የሰላም እሴት ግንባታ ከዩንቨርስቲዎች አካባቢ ማህበረሰብ፣ ከፌደራል፣ ከክልልና ከዞን የመንግስት ኃላፊዎች ጋር በቅንጅት መስራትም አስፈላጊ መሆኑን በዋናነት አስገንዝበዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ፕሬዝዳንት አክለውም ዩንቨርስቲው ሀገራችን ተገዳ በገባችበት ጦርነት ላይ ከፍተኛ የሆነ አስተዋጽኦን ከመንግስት ጎን ላይ በመሆን የሀገር የኋላ ደጀን ሁኖ መቆየቱና ለወደፊቱም ደጀንነቱን አጠናቅሮ እንደሚቀጥል አስገንዝበዋል። ዩንቨርሲቲው በ2015 ዓ.ም መጀመሪያም አካባቢ ብዙ የአይነትና የገንዘብ ድጋፍ እስከ ጎንደር ዩንቨርስቲ ድረስ በማድረስ ለጥምር ጦራችን አስረክቧል።

✍እኛ እንደታዘብነውም ፕሬዝዳንቱም ፍጽም ኢትዮጵያዊና ሀገር ወዳድ መሆናቸውንም በተለያዩ አጋጣሚዎች በተግባር ማሳየት እንደቻሉ መመልከት ችለናል። በተጨማሪም ዩንቨርስቲው በለውጡ አመራር እየተመራ ከመማር ማስተማሩ ጎን ለጎን ዩንቨርስቲው ከተመሰረተ አስር ዓመት ቢሆነውም ከ2011 ዓ.ም ወዲህ የለጡ አመራሩ ከመጣ ወዲህ ግን በአጭር ጊዜ ዩንቨርስቲውና የአካባቢውን ማህበረሰብ ሊጠቅሙ የቻሉ ትላልቅ ፕሮጀክቶች በመንደፍ ጥቅም ላይ ማዋል ችለዋል።

✍ ከተበረከቱት ፕሮጀክቶች ውስጥ ለአብነት ያህል የባቴና ወንዝ ሁለት ተለዋጭ ድልድዮች፤ በሆሳዕና ከተማ አካባቢ የተለያዩ መንገዶች ማለትም ዩንቨርስቲውን ከሆሳዓና የሚያገናኝ ሌሎችም፤ የጤና ተቋማት፤ የኤሌክትሪክ ትራንስፈርመር፤ የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት፤ የመልካም አስተዳደር ችግር መፍታት፤ ወዘተ መስራት ችለዋል አስተውለናል።

✍በዩንቨርስቲው ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ዘርፍም የምርምር ማዓከል ውስጥ ዘርፈ ብዙ የሀገር ችግር ፈች ፕሮጀክቶችን በመንደፍም የከብት እርባታ የተሻለ የስጋና የኮርማ አቅርቦት፤ የተለያዩ የእጽዋት ዝርያዎችን በማዳቀል ለአካባቢውና ለተለያዩ አካባቢዎች ማለትም እንደ ቡና፣ ማንጓ፣ ወዘተ አክልቶችን በማሰረጨት፤ የዶሮ እርባታ፤ ለወጣቶች የስራ ድል ፈጠራ እና የመሳሰሉትን ስራዎች ዩንቨርስቲው በአሁኑ ሰዓት እየሰራ ይገኛል።
✍ በአስተዳደርና በተማሪዎች ጉዳይ በኩል በ2014 ዓ.ም የነበሩ አንዳንድ ክፍተቶችን ለምሳሌ ያህል የንጹህ የመጠጥ ውሃ አቅርቦቶች፤ የካፍቴርያ ጥበቶች የመሳሰሉ ለሰላማዊ መማር ማስተማር እንቅፍት ሊሆኑ የሚችሉ ክፍተቶችን በመሙላት በ2015 ዓ.ም ምቹና ሰላማዊ የሆነ መማር ማስተማር አካባቢን በመፍጠር ቅድመ ስራዎችን እየሰሩ እንደሚገኙ መመልከት ችለናል።

መስከረም 2015 ዓ.ም ጂንካ/ኢትዮጵያ
ምንጭ፦ አቶ ሙሉጌታ ክንዴ የዋቸሞ ዩንቨርስቲ የሙህራን አደረጃጀት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ

የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የ1 ሺህ 443ኛው  የኢድ አል ፈጥር በዓልን በድምቀት አከበሩ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የኢዲ አል ፈጥር  በዓ...
02/05/2022

የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የ1 ሺህ 443ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓልን በድምቀት አከበሩ።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የኢዲ አል ፈጥር በዓል በዛሬው ዕለት በድምቀት ተከብሯል።

በበዓሉ ሥነ ስርዓት ፕሮግራም ላይም የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዋና ፕሬዝዳንት ክቡር ዶ/ር ሀብታሙ አበበ፣ የአስተዳደርና ተማሪዎች አገልግሎት ም/ፕሬዝዳንት ክቡር ዶ/ር ኑር ለፌቦ፣ የቢዝነስና ልማት ም/ፕሬዝዳንት ክቡር ዶ/ር ታምራት ታገሰ፣ የግቢው የሰላምና ደህንነት ዳይሬክቶሪት ዳይሬክተር አቶ ተሾመ ፌጣ፤ የተማሪዎች መሠረታዊ አገልግሎት ዳይሬክተር ሳሙኤል ግርማና ሌሎች የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት በድምቀት ተከብሯል።

በፕሮግራሙ ላይ በመገኘት የእንኳን ለ1443ተኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልክታቸውን ያስተላለፉት የዩንቨርስቲው ፕሬዝዳንት ክቡር ዶ/ር ሀብታሙ አበበ እንዳሉት "ሰላም ከሁሉም በላይ ነው"።
በዓላትን በጋራ ማክበራችን የውስጥ አንድነቶቻችንን፤ አብሮነቶቻችን፣ መተባበሯቻችንንና መከባበሮቻችንን ያጠናቅሩልናል።
ተማሪዎች በትምህርት ቤት ቆይታችሁ የእርስ በዕርስ ግንኘነታችሁን ፍጹም ሰላማዊ በማድረግ አንዱ ለአንዱ ደራሽ የችግሮቹ መድኃኒቶችና መፍትሄዎች በመሆን መረዳዳትን፣ መደጋገፍን፣ መቻቻልን፣ መከባበርን እሴቶቻችሁ ማድረግ አለባችሁ። ከዩንቨርስቲ ተመርቃችሁ በምትሄዱበትና በምትኖሩበት የሀገራችን ክፍሎች ስለሰላም ዘብ በመቆም የሀገራችሁንና የህዝባችሁን ሰላም የምታስጠብቁ መሆን አለባችሁ ብለዋል።
ሰላም የሚጀምረው ደግሞ ከግለሰቦች ነው እኛው የራሳችንን አእምሮ ለሰላምዊ ነገሮች ብቻ የምንጠቀም ከሆነ የሌላውን ሰላም የምንጠብቅ ሰዎች እንሆናለን። ለዚህ ነው ሰላም ከግለሰቦች ይጀምራል የምንለው። ማንም ሰው እራሱ ሰላም ከሆነ ሌላውም ሰላም ይሆናል።

በመጨረሻም በዓሉን እንደዚህ በአማረ መልኩ እንድናከብር ሲደክሙ የሰነበቱ የግቢው የአስተዳደር አካላትን ጨምሮ የተማሪዎች ሰላም ፎረም አባላትን፤ የተማሪዎች ህብረት አባላትን፤ የእስልምና እምነት ተከታይ ተማሪዎች ተዎካዮችን፤ የክርስትና እምነት ተማሪዎች ተውካዮችን በዓሉን በጋራ አንድላይ በአማረና በደመቀ መልኩ እንድናከብር ላበረከቱት አስተዋጽኦ ላቅ ያለ ምስጋናቸውን በማቅረብ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታ፣ የመቻቻል፣ የመተሳሰብ፣ የአብሮነት እና የወንድማማችነት እንዲሆን እመኛለሁ በማለት ፕሮግራሙን አዘግተዋል። ክቡር ዶ/ር ሀብታሙ አበበ የዋቸሞ ዩንቨርስቲ ዋና ፕሬዝዳንት

በበዓሉ ላይ የተገኙት የዩንቨርስቲው ሌሎች የማኔጅመንት አባላትም በበዓሉ የተሳተፉትን አካላት በማመስገን የእንኳን አደረሳችሁና ሌሎች መልዕክቶችን አስተላልፈዋል።

የእስልምና እምነት ተከታይ ተማሪዎች ተወካይ ተማሪ ሙኒር ቱውፊቅ በበኩላቸው ለ30 ቀን ሙሉ ደከመን ሰለቸን ሳትሉ ልክ እንደቤተሰብ በመሆኑ ቤተሰብ ጋር ያለን እንከምንመስል ድረስ ለተንከባከባችሁን ውድ ወንድሞቻችን፤ እህቶቻችን፤እናቶቻችንና አባቶቻችን ላቅ ያለ ክብር አለን እኛ የእስልምና እምነት ተከታይ ተማሪዎች በማለት መልክዕት ከአስተላለፉ በኋላ የለተለያዩ የዩንቨርስቲው አካላት የእውቅና ሰርተፍኬት አበረክተዋል።

ሚያዝያ 24/2014 ዓ.ም

ኢዲ ሙባረክ!
መብራቱ ቢተው ከዋቸሞ ዩንቨርስቲ

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለመግኘት፣
ቴሌግራም፦https://t.me/mebratu_mebre

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ እህትና ወንድሞቻችን የዋቸሞ ዩንቨርስቲ የአስተዳደር ሰራተኛች፣ መምህራን፣ የተማሪ አደረጃጀቶች፣ ተማሪዎች እንዲሁም የአካባቢው ማህበረሰብ በሙሉ፦👇👇👇👇👇👇👇...
22/04/2022

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ እህትና ወንድሞቻችን የዋቸሞ ዩንቨርስቲ የአስተዳደር ሰራተኛች፣ መምህራን፣ የተማሪ አደረጃጀቶች፣ ተማሪዎች እንዲሁም የአካባቢው ማህበረሰብ በሙሉ፦
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇


"እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለመድኃኒያለም እየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!"
ፈጣሪያችን በሰው ልጆች መካከል ያለውን ጥላቻ አጥፍቶ አንድነትና ፍቅር ፤ መዋደድና መከባበርን፤ መረዳዳትና መተጋገዝን፤ ቀንነትና ተምሳሌትነትን ለእኛ ለሰው ልጆች ሁሉ ለማስተማር ሲል የማይሞተው ሙቶ ፍቅርን በመስቀሉ ላይ ተሰቅሎ አንድ አድርጎናል።


ውድ የበዓሉ ባለቤቶች እህትና ወንድሞቻችን በዓሉን ስናከብር ጌታችን መድኀኔዓለም እየሱስ ክርስቶስ የሚወደው የተቸገረን በማገዝ፤ የታመመን በመጠየቅ፤ የታሰረን በመጎብኘት፤ የዕርስ በዕርስ ግንኝነታችንን በማጠናቀር፤ ሰላምና አንድነታችንን በመጠበቅ እንዲሆን እተመኘን፤ ለብርሃነ ስቅለቱ ያደረሰን ፈጣሪያች ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም፣ በጤና፣ በፍቅርና በአንድነት እንዲያደርሰን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም ያድርሳችሁን ያድርሰን እንላችሁለን!!!


ተጨማሪ ወቅቱን ያገናዘቡ፤ አነቃቂና አዝናኝ መጻጽፎችን፤ የትምህርት ሚኒሰቴር ትምህርት ተኮር ዕለታዊ መልክቶች፤ ሀገራዊ ዜናዎችን፤ የግቢያችን ዕለታዊ መረጃዎች በፍጥነት ለማግኘት የዋቸሞ ዩንቨርስቲ የሰላም ፎረም፦
👇
የቴሌግራም ቻናላችንን:-https://t.me/pe11ace
የፌስቡክ አድሬሳችንን:- wcu peace forum
የቴሌግራም ግሩፓችንን:- WCU PEACE FORUM
Join ያድርጉ!

መልክቱ👇
14/08/2014 ዓ.ም
የመብራቱ ቢተው ከዋቸሞ ዩንቨርስቲ

የዶሮ ላባዎች ሲበተኑ ✍አንድ ወጣት ወደ አንድ ታላቅ አባት ዘንድ ይሄድና አባት እውነት ባልሆነ አሉባልታ የሰውን ስም በማጥፋት የጎዳሁ መሆኔ አሁን ታወቀኝ ። እና ስለ ሀጢያቴ ምን ላድርግ ...
09/04/2022

የዶሮ ላባዎች ሲበተኑ

አንድ ወጣት ወደ አንድ ታላቅ አባት ዘንድ ይሄድና አባት እውነት ባልሆነ አሉባልታ የሰውን ስም በማጥፋት የጎዳሁ መሆኔ አሁን ታወቀኝ ።

እና ስለ ሀጢያቴ ምን ላድርግ ብሎ ጠየቃቸው ። እኛም ጥበበኛ አባት የዶሮ ላባ ፈልገህ ሰብስበህ አምጣ አሉት ። ሄዶ ሰብስቦ ይዞ መጣና ይኸው አላቸው ።

ሂድና በአሉባልታ ወሬ በጎዳሀቸው ሰዎች በር ላይ አስቀምጠው አሉት ። እሱም ሄዶ አስቀምጦ መጣና ያሉኝን አድርጌያለው አላቸው ። ከዛ እሳቸውም በል ሂድና ያስቀመጥከውን ላባ ሰብስበህ አምጣ አሉት ።

እሱም እንዴ ይሄማ አይሆንም ይሄኔ ንፋስ በትኗቸዋል አላቸው ። እሳቸውም አየህ ልጄ ልክ እንደዚህ አንተ የበተንከው የሀሜትና አሉባልታ ወሬ በከተማ ሁሉ ስለ ተሰራጨ መልሶ መሰብሰብ ከባድ ነው ። በማለት ከመለሱለት ቡሃላ አየህ ሀሜተኛ አትሁን አሉት ።

ዳዊት / አቤቱ ለአፌ ጠባቂ አኑር / እንዳለው ጠባቂ በሌለው ምላስ በሀሜት ምክንያት

ትዳራቸው የፈረሰ ፣ ቢዝነሳቸው የከሰረ ፣ ትምህርታቸውን ያቋረጡ ፣ ከሚወዱት ሰው የተለዩ ፣ ከፈጣሪ አገልግሎት የሀሜትን ጦር ፈርተው የራቁ ብዙዎች ናቸው ።

ሀሜተኞችና አሉባልታ አውሪዎች የሚያጠፉት ጥፉት እሳትና ሰይፍ ከሚያጠፉት ይበልጥ ፈጣንና አደገኛ ነው ።

ሀሜተኛ ምላስ በክፉ ጠባዩ አያሌዎችን የገደለ ብዙዎችን የደም እንባ ያስለቀሰ መልካም ኑሮን ያናጋ መርዘኛ እባብ ነው። ብዙዎች በሀሜተኛ ምላስ ጅራፍ ተገርፈው ቆስለው ደምተዋል ።
ሀሜተኞች ወላጅና ልጅን ወንድምና እህትን ፣ ባልና ሚስትን ፣ አሰሪና ሰራተኛን አቃቅረው አጣልተዋል።

ስለዚህ እስቲ እራሳችንን እንመርምር ስለምናወራው ነገር እንጠንቀቅ

ውብና ያማረች ዕለተ ቅዳሜ ትሁንልን!!!
✍ በማድረግ ይተባበሩ!
👍 ሊንኩን አንዴ ብቻ በመጫን Subscribe ያድርጉ!https://t.me/mebratu_mebre

Address

Durame

Telephone

+251923582794

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mebratu Bitew posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share