27/05/2024
እንኳን ደስ አለን!
ሴንተር ፎር ወርልድ ዩኒቨርሲቲ ራንኪንግስ (Center for World University Rankings) የተባለ አለም አቀፍ የዩኒቨርሲቲዎች ደረጃ መዳቢ ተቋም በ2024 እ.ኤ.አ. ባወጣው ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ደረጃ የጎንደር ዩኒቨርሲቲን ለሁለተኛ ጊዜ የሁለተኛ ቦታ ላይ በማስቀመጥ እውቅና ሰጥቶታል።