ሁመራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ህዝብ ግንኙነት

ሁመራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ህዝብ ግንኙነት “TVET turns job seekers into job creators.”

27/08/2026

ለ2018 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ! 🎓
🎯 ምርጫዎ — ሁመራ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ!
የ2018 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የወሰዳችሁ ውድ ተማሪዎች፤ ሁመራ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በተለያዩ የሙያና የቴክኒክ ስልጠና ዘርፎች ከደረጃ 1 እስከ ደረጃ 5 ተቀብሎ ለማሰልጠን ዝግጅቱን አጠናቆ እናንተን እየጠበቀ ይገኛል።
🏫 ባለፉት ዓመታት ለወጣቶች የሙያ እውቀትና ተግባራዊ ክህሎት በማስጨበጥ፣ በርካታ የስልጠና እድሎችን በመፍጠር እና የሰለጠነ የሰው ኃይል በማፍራት ላይ የቆየው ሁመራ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ፣ አሁንም ለእናንተ የተሻለ የሙያ ምርጫ ይዞ ቀርቧል።
🔹 የረጅም ጊዜ መደበኛ እና የማታ ስልጠና
🌾 የግብርና ዘርፍ
💻 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ (IT) ዘርፍ
🏗️ የኮንስትራክሽን ዘርፍ
🏭 የኢንዱስትሪ ዘርፍ
⚙️ የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ
🚗 የአውቶሞቲቭ ዘርፍ
📌 እና ሌሎችም የሙያ መስኮች
🔹 የአጭር ጊዜ ስልጠና
🖥️ የተለያዩ ዲጂታል ስኪሎች (Digital Skills)
💡 ለስራ፣ ለራስ-ስራ እና ለወደፊት የሙያ ዕድገት የሚያግዙ ስልጠናዎች
⚠️ ማሳሰቢያ፦ የስልጠና ቦታችን ውስን በመሆኑ፣ ፍላጎት ያላችሁ ተማሪዎች ከወዲሁ በመዘጋጀት ምርጫችሁን ሁመራ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ እንድታደርጉ እና የቴክኒክና ሙያ መግቢያ መቁረጫ ነጥብ እንደደረሰን ዝርዝር የሙያ ዓይነቶችን በማስታወቂያና በሚዲያዎቻችን የምናሳውቅ ይሆናል።
🎓 ሙያ ይማሩ፣ ክህሎት ይጨምሩ፣ የራስዎን የስራ ዕድል ይፍጠሩ!
🏫 ሁመራ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ
“የዛሬ ምርጫዎ፣ የነገ ስኬትዎ!” See less

...በቀን 22/11/2018 ዓ/ም  በሁመራ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ አካል የ90 ቀን የተግባር ዕቅድ የሆነ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ከቀበሌ 04 አመራሮች እንዲሁም  ከአከባቢው እና  የኮሌጁ ማህ...
30/07/2026

...በቀን 22/11/2018 ዓ/ም በሁመራ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ አካል የ90 ቀን የተግባር ዕቅድ የሆነ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ከቀበሌ 04 አመራሮች እንዲሁም ከአከባቢው እና የኮሌጁ ማህበረሰብ የነገ ሃገር ተረካቢዎች ህፃናት በጋራ በመሆን የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተደርጓል ። የተተከሉ ችግኞች ከ Green "TVET legacy በተጨማሪ ለምግብነት የሚያገለግሉ የሆኑ ታስቦ የተተከሉ ናቸው::

15/07/2026
የዲጂታል ክህሎትዎን የሚያሳድጉበት ወርቃማ እድል!ለ5 ሚሊዮን ወጣቶች ተጀምሮ የነበረው ኢትዮ ኮደርስ ኢኒሼቲቭ በአሁኑ ጊዜ ወደ 7 ሚሊዮን ተሳታፊዎች እንዲያድግ ተደርጓል።በዌብ ፕሮግራሚንግ፣...
09/07/2026

የዲጂታል ክህሎትዎን የሚያሳድጉበት ወርቃማ እድል!

ለ5 ሚሊዮን ወጣቶች ተጀምሮ የነበረው ኢትዮ ኮደርስ ኢኒሼቲቭ በአሁኑ ጊዜ ወደ 7 ሚሊዮን ተሳታፊዎች እንዲያድግ ተደርጓል።

በዌብ ፕሮግራሚንግ፣ አንድሮይድ ማበልፀግ፣ ዳታ ሳይንስ እና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፎች የሚሰጠውን ነጻ የኦንላይን ስልጠና በመውሰድ የዲጂታል ክህሎትዎን ያዳብሩ፣ ዓለም አቀፍ እውቅና ያለው ሰርተፊኬትም ያግኙ።

በዚህ ሊንክ https://ethiocoders.et/ ዛሬውኑ ይመዝገቡ፤ የዲጂታል ትውልዱ አካል ይሁኑ!

ሰቲት ሁመራ:- ቀን 20/10/2018 ዓ.ም በዛሬው ቀን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ አንጋፋና ስመጥር የሆነው ኮሌጅ ሁመራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በአምስት ትምህርት ክፍሎች (ዲፓርትመንቶች) በ...
27/06/2026

ሰቲት ሁመራ:- ቀን 20/10/2018 ዓ.ም በዛሬው ቀን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ አንጋፋና ስመጥር የሆነው ኮሌጅ ሁመራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በአምስት ትምህርት ክፍሎች (ዲፓርትመንቶች) በአካውንቲንግ ኤንድ ፋይናንስ ፥ አይሲቲ (HNS) ፥ አውቶ መካኒክስ ፥ ቢኢአይ ፥ ፕላምቢንግ ኢንስታሌሽን ከ120 በላይ ተመራቂዎችን የዞኑና ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በድምቀት አስመርቋል። ኮሌጁ ከለውጡ ወዲህ ሲያስመርቅ ይህ ለአራተኛ ጊዜ ነው። ውድ ተመራቂዎችና የተመራቂዎች ቤተሰቦች እና የኮሌጁ ማህበረስብ እንኳን ደስ ያላችሁ እንኳን ደስ ያለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

24/06/2026

ለሁለም የምዘና ማዕከላት( ኮሌጆች)

 #ለሁሉም የምዘና ማዕከላት/ኮሌጆች/
24/06/2026

#ለሁሉም የምዘና ማዕከላት/ኮሌጆች/

ማስታወቂያ በኮሌጃችን የብቃት ምዘና ለመመዘን የተመዘገባችሁ በሙሉ:-ጉዳዩ:- የብቃት ምዘና (ሲኦሲ) ቀን ስለማሳወቅ
16/06/2026

ማስታወቂያ በኮሌጃችን የብቃት ምዘና ለመመዘን የተመዘገባችሁ በሙሉ:-
ጉዳዩ:- የብቃት ምዘና (ሲኦሲ) ቀን ስለማሳወቅ

የ5 ሚሊዮን ኮደሮች ስልጠና ተጠናክሮ ቀጥሏልበኢትዮጵያ የወጣቱን ትውልድ የዲጂታል እውቀትና ክህሎት ግንባታ ለማገዝ የተዘረጋው የ5 ሚሊዮን ኮደሮች ኢኒሸቲቭ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን አሁንም ወ...
15/06/2026

የ5 ሚሊዮን ኮደሮች ስልጠና ተጠናክሮ ቀጥሏል

በኢትዮጵያ የወጣቱን ትውልድ የዲጂታል እውቀትና ክህሎት ግንባታ ለማገዝ የተዘረጋው የ5 ሚሊዮን ኮደሮች ኢኒሸቲቭ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን አሁንም ወጣቶች በስልጠናው ንቁ ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥሪ ቀርቦላቸዋል።

ከተያዘለት ጊዜ ቀድሞ በስኬት እየተጠናቀቀ ባለው የ5 ሚሊዮን ኮደሮች ኢኒሸቲቭ የእስካሁን አፈፃፀም አማራ ክልል ከሁሉም ክልሎች የተሻለ አፈፃፀም አስመዝግቧል። በዚህም የእድሉ ተጠቃሚ የሆኑ ወጣቶችን እንኳን ደስ ያላችሁ እያልን ሌሎች ወጣቶች አሁንም በቀጣይ ቀናት የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን።

ለመመዝገብ በቀጣዩ ሊንክ ይጠቀሙ

Ethiocoders.et ድረገፅን ይጎብኙ

Round four username and password ይሄውና መልካም ስልጠና
13/06/2026

Round four username and password ይሄውና መልካም ስልጠና

Address

0953480139
Gondar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሁመራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ህዝብ ግንኙነት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share