Renaissance of Ethiopia

Renaissance of Ethiopia FILL THE DAM/ Ethiopia is sovereign country which have more than 3000 year .we don't fear America because we are the child of our grand

Comment አንብቡ የtb ጓዶች ዘና በሉ
13/08/2025

Comment አንብቡ የtb ጓዶች ዘና በሉ

04/01/2025

Sad

04/01/2025

ለሚመለከተው ሁሉ
ኢትዮጵያ
ግልባጭ ለኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አመድ
ለቤንሻንጉል ጉምዝ ፕረዚዳንት
ለኢትዮጵያ
መተከል ዞን ቻይና ካምፕ ግልገል በመታወቀያ ምክንያት ሰዉ እየታረደ ነዉ እባካችሁ attention
Attention

05/08/2024

ስለወቅታዊው ሁኔታ !!

ዛሬ እንደ አጋጣሚ ከአንድ ባለሀብት ጋር የመጨዋወት እድል ገጥሞኝ ነበር ።
እናም እንደ ሚዲያ ሰው " እንዴት ነው የዶላር ምንዛሬ ጭማሪው ፣ ኑሮ ውድነትና ግሽበትንስ ያባብስ ይሆን !? " ስል የስጋት ጥያቄዬን ሰነዘርኩለት።

እሱም በምላሹ " ዶላር ጭማሪ አለ እንዴ!? " ሲል ነው ጥያቄን በጥያቄ የመለሰው።

" ስማ እስከ ዛሬም ቢሆን አብዛኛው ወደ አገር ውስጥ የሚገባው ሸቀጥ እኮ በብላክ በተመነዘረ ዶላር እስከ 120 ብር እየተገዛ ነው ። ዋጋውን ያናረውም ይሄው ነው። የጥቁር ገበያውን ደግሞ ራሳቸው የአንዳንድ ባንክ መሪዎችና በውጭ ምንዛሬ ላይ ጭምር ያሉ ሰዎች ይፈፅሙት ነበር ።

ሌላው ቀርቶ ከአንዱ LC ያለው ነጋዴ ወደ ሌላው ' የውጭ ገንዘብ አዘዋውሬ በስምምነት የወጭ እቃ ላምጣ ' ብለህ ብትጠይቅ፣ የህዝብ ሀብት እንዳሻቸው የሚያንቀሳቅሱት ባንኮች በጥቁር ገበያ ዋጋ ድርሻቸውን አንስተው ነበር የሚሰጡት።

በተፈቀደ መንገድ ከብሄራዊ ባንክ በተመኑ መሠረት ዶላር ለማግኘት ደግሞ ባንኮች ስለሚቸገሩ ፣ ወራትን መጠበቅ ብቻ ሳይሆን፣ የሚፈለገውን ያህል መግኘት አይቻልም ። ለዚህም ነው አንዳንድ ባንኮችና ኤጀንቶቻቸው ይፋ ባልሆነ መንገድ ከጠረፋማ ከተሞች ( ከነ ቶጎ ውጫሌ፣ ጭልጋ፣ነገሌ ቦረና ፣ ደምብዴሎ፣ ጋምቤላ...) ሳይቀር የውጭ ገንዘብ የሚሰበስቡት ።

ስለሆነም በዋናነት ጥቅማቸውን የነካው የአንዳንድ ባንኮችን ሃላፊዎች፥ ደላሎችና ጥገኛ ባለስልጣናትን ፣ እንዲሁም ናፋስ አመጣሽ ' ባለሀብቶችን ' ነው ። " ሲለኝ ግርምትን ነው ያጫረብኝ ።

መፍትሄ ያለውን ሲነግረኝም ፣ አሁንም መንግስት የተገኘውን የውጭ ገንዘብ ወደ ገበያው በበቂ ሁኔታ ማስገባትና ተቀማጭ መያዝ፣ ህገወጥ ግብይትና ያልተገባ ትርፍን በጥብቅ መቆጣጠር ፣ ብሄራዊ ባንክም ባንኮች አካባቢ የኖረው ብልሽት በሌላ መልክ እንዳይቀጥልና ፍትሃዊ ተወዳዳሪነት እንዲተገበር ስረአት መዘርጋት አለበት ብሎኛል።

" በዋናነት ግን መንግስት የውጭ ምንዛሬና አገራዊ ሀብት ከሚበሉ የግጭት አዙሪቶች መውጣትና ባለሀብቶችና ጎብኝዎች ወደ አገራችን እንዲተሙ ማድረግ ፣ ቅድሚያ የማይሰጠቸውን ፕሮጀክቶች ማጠፍና ማዘግየት ፣ ዝቅተኛው ዜጋ እንዳይጎዳ አስፈላጊውን ድጎማ ማድረግና ጠልቃ መግባት ፣ ሬሚታንስና ዲያስፖራው ወደ አገሩ ሀብት እንዲያመጣ የሚያግዙ ማበረታቸውን መዘርገት ከቻለ ፣ አዲስ እድል ሊፈጠር ይችላል። ቢያንስ የከፋ ችግርም አይፈጠርም። " ሲለኝ ተስፋ ጭሮብኛል ።

እንዳለመታደል ሆኖ መደማመጥ ተስኖን እንጂ፣ ይሄ ነገር ተስፋ ይኖረው ይሆን እንድልም አድርጎኛል። በጎውንና ደግ ደጉን ያምጣልን አቦ !!?✋✋✋
( እንነጋገርበት እስኪ?!)
ንጉሥ ወዳጅነው

05/08/2024
30/01/2024
30/01/2024

Address

Adiss Abeba
Harer

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Renaissance of Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share