Department of Theatre & Film Arts, Hawassa University

Department of Theatre & Film Arts, Hawassa University Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Department of Theatre & Film Arts, Hawassa University, College & University, Hawassa, Hawassa.

15/09/2026
14/09/2026

ማስታወቂያ

ቀን:- ነሐሴ 30, 2018 ዓ.ም
ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ በ2019 ዓ.ም በተለያዩ ካምፓሶቹ በሚሰጡ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ በማታና በእረፍት ቀናት ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

የማመልከቻ መስፈርቶች፡-

 12ኛ ክፍል አጠናቀው የብሔራዊ ፈተና ተፈትነው የዘመኑን መቁረጫ ነጥብ የሚያሟሉ እና ፈተናውን ከወሰዱ አምስት አመት ያልበለጣቸው፤
 በአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ትምህርቱን/ቷን የተከታተለና/ችና የዓመቱን የማለፍያ ነጥብ ያገኘ/ች
 በቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4 ያጠናቀቁና COC ያለፉ በሙያው ቢየንስ ሁለት ዓመት ያገለገሉ እና ዩኒቨርሲቲው የሚያዘጋጀውን የመግቢያ ፈተና ማለፍ የሚችሉ፤
 በቀድሞ የትምህርት ስርዓት 12+ 2 ዲፕሎማ ያላቸው ወይንም በማንኛውም የት/ት ዓይነት የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸው፤
 የትምህርት ማስረጃቸው ትክክለኛነት ከኢፌድሪ የትምህርት ስልጠና ባለስልጣን ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፤

ማሳሰቢያ፡-
 አመልካቾች ከጳጉሜ 02/2018 - መስከረም 08/2019 ዓ.ም በስራ ሰዓት ዋናው ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 41 በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ፡፡
 አመልካቾች የንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000013481788 በመጠቀም የማመልከቻ ክፍያ 50 ብር መክፈል ይጠበቅባቸል።
 የተማሪዎች ቁጥር ከመቀበል አቅም በታች (ዝቅተኛ) ከሆነ የትምህርት ፕሮግራሞች የማይከፈቱ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ በማታና በእረፍት ቀናት በ2019 ዓ.ም የሚሰጡ ፕሮግራሞች ዝርዝር በቴሌግራም ቻናላችነን ላይ ማግኘት ይቻላል፡፡ በዚህ ሊንክ ላይ፡-
https://t.me/HUCommunicationsoffice/15068

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ሁሌም ለልህቀት!

Address

Hawassa
Hawassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Department of Theatre & Film Arts, Hawassa University posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share