Addinas Business College

Addinas Business College Adinas Business college is a college of Business and Technology located in the city of Enjibara tow

15/09/2022

ለሁሉም የአዲናስ ቢዝነስ ኮሌጅ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ለ2015 ዓ/ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያለ የምዝገባ ጊዜ ከ መስከረም 5 እስከ መስከረም 10 /2015 ስለሆነ በጊዜው በመመዝገብ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።
ኮሌጁ

11/09/2022

እንኳን ለ2015 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!!! አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የአንድነት፣ የይቅርታና የአሰብነውን ሁሉ የምናሳካበት የፍሰሃና የደስታ ዘመን ይሁንልን!!!

10/09/2022

ውድ Addinas Business College ተማሪዎች፣ ሠራተኞች እንዲሁም ለመላው ማህበረሰብ አባላት በሙሉ!

የ2015 አዲስ ዓመት፡- የጤና!, የፍቅር! የደስታ! እና የብልፅግና!
እንዲሁም መልካም ሥራዎችን የምትሰሩበት! ጥሩ ነገሮችን ሁሉ የምታገኙበት! የስኬት ዘመን ይሁንላችሁ ፡፡
መልካም አዲስ አመት::
መልካም የስራ ዘመን::

13/07/2022

አዲናስ ቢዝነስ ኮሌጅ
ማስታወቂያ
ሁሉም የሀምሌ ወር ሲኦሲ/COC ተመዛኞች በሙሉ:-

እንደሚታወቀዉ በሐምሌ ወር 02/11/2014 ዓ.ም ሊሰጥ የነበረዉ የሲኦሲ/COC ምዘና ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙ ይታወቃል።ስለሆነም የCOC ምዘናው ሐምሌ 16/11/2014 ዓ.ም እንደሚሰጥ የCoC ማዕከሉ አሳውቆናል።ስለዚህ ከወዲሁ ዝግጅት እንድታደርጉ ስንል እናሳስባለን።

አዲናስ ቢዝነስ ኮሌጅ
እንጅባራ

20/05/2022
NEW VACANCY
16/05/2022

NEW VACANCY

01/05/2022

ለውድ የአዲናስ ቢዝነስ ኮሌጅየእስልምና እምነት ተከታይ ሰራተኞች እና ተማሪዎች በሙሉ፣ እንኳን ለ1443ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሠላም አደረሳችሁ፡፡
በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልብ እመኛለሁ!
ዒድ ሙባረክ !!!
ታደለ አበበ
የአዲናስ ቢዝነስ ኮሌጅ ዲን
እንጅባራ::

አዲናስ ቢዝነስ ኾሌጅ በምዝገባ ላይ ።
30/04/2022

አዲናስ ቢዝነስ ኾሌጅ በምዝገባ ላይ ።

24/04/2022

"ወተንስአ እግዝአብሔር ከመ ዘንቃህ እምንዋም ወከመ ኃያል
ወህዳገ ወይን ወቀተለ ፀሮ በድህሬሁ" (መዝ. ፸(......)በኋላቸው መታ። እንኳን
ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል
በሰላም አደረሳችሁ።

15/04/2022

Will come to Addinas Business College.
New comer and new generation !!!

Address

Enjibara Town
Injibara
6040

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addinas Business College posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Addinas Business College:

Share