Vocal College

Vocal College Vocal College/University is established for Giving Higher Education and Community Service in Ethiopia

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሠን። በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ!!መልካም የትንሳኤ በአል To all f...
20/04/2025

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሠን።
በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ!!
መልካም የትንሳኤ በአል
To all followers of the Christian faith, I warmly wish you a peaceful celebration of the Resurrection Light — Happy Easter to you all and to us as well.
I hope this holiday brings you peace, health, and love!
Happy Easter Holiday!!!

ለመላው የክርሥትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለበአለ ጥምቀቱ በሰላም አደረሣችሁ፣ አደረሠን።
19/01/2025

ለመላው የክርሥትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለበአለ ጥምቀቱ በሰላም አደረሣችሁ፣ አደረሠን።

ለሁሉም የክርሥትና እምነት ተከታዮች  በሙሉ  እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን እየሱስ ክርሥቶሥ የልደት በአል በሠላም አደረሣችሁ፣ አደረሠን። በአሉ የሠላም፣ የጤና እና የፍቅር እንዲሆንላ...
06/01/2025

ለሁሉም የክርሥትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን እየሱስ ክርሥቶሥ የልደት በአል በሠላም አደረሣችሁ፣ አደረሠን። በአሉ የሠላም፣ የጤና እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ ይመኛል።
"መልካም የገና በአል"

15/04/2023

ድርጅታችን ቮካል ኮሌጅ

ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳዔ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል።

በዓሉን ስናከብር በመረዳዳት፣ በመጠያየቅና፣ በመከባበር ማክበር እንዳለብን ሃይማኖታዊ ትምህርቱ ያስገነዝባል።

በድጋሜ መልካም የትንሳዔ በዓል እንዲሆንልን እንመኛለን።

21/03/2023

#ማስታወቂያ
ለትምህርት እና #ሥልጠና ፈላጊዎች
በቅድሚያ ለ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን እንኳን አደረሳችሁ እያለ ቮካል ኮሌጅ ፦
✅ በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ክፍል አጠናቃችሁ በኮሌጃችን መሰልጠን ለምትፈልጉ ተመዝጋቢዎች ከዚህ በታች በተገለጸው የዓመቱ መቁረጫ (መግቢያ ) ነጥብ በቀን እና በማታ መርሐግብር መመዝገብ እና መሰልጠን የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

✅ የ2015 ዓ.ም መቁረጫ ነጥብ
ተፈታኞች
ለደረጃ 1 እና 2
🔶 ለወንዶች=148 እና ከዚያ በታች
🔶 ለሴቶች =144 እና ከዚያ በታች
🔶 ለአካል ጉዳተኞች=130 እና ከዚያ በታች
✅ለደረጃ 3 እና 4
🔶 ለወንዶች=149 እና ከዚያ በላይ
🔶 ለሴቶች =145 እና ከዚያ በላይ
🔶 ለአካል ጉዳተኞች=131 እና ከዚያ በላይ
ተፈታኞች
✅ ለደረጃ 1 እና 2
🔶 ለወንዶች=157 እና ከዚያ በታች
🔶 ለሴቶች =156 እና ከዚያ በታች
🔶 ለአካል ጉዳተኞች=130 እና ከዚያ በታች
✅ ለደረጃ 3 እና 4
🔶 ለወንዶች=158 እና ከዚያ በላይ
🔶 ለሴቶች =157 እና ከዚያ በላይ
🔶 ለአካል ጉዳተኞች=131 እና ከዚያ በላይ

✅ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች
1. 12ተኛ ክፍል ያጠናቀቃችሁበት የትምህርት ማስረጃ ኦርጂናልና ኮፒ
2. ከ9-12 ትራንስክሪፕት
3. የ8ኛ ክፍል ካርድ ኦርጂናልና ኮፒ
4. 2 ባለ 3x4 ጉርድ ፎቶ ግራፍ
5. 1 ክላሰር

"ቮካል ኮሌጅ "

ኮሌጃችንበመደበኛ እና በማታዉ/ ቅዳሜ እና እሁድ በሚከተሉት ፕሮግራሞች ሰልጣኞችን በመመዝገብ ላይ ይገኛል። የተፈቀደልን ቦታ ዉስን በመሆኑ ፈጥነዉ ይመዝገቡ ስንል በታላቅ አክብሮት ነዉ።መልካ...
09/03/2023

ኮሌጃችን
በመደበኛ እና በማታዉ/ ቅዳሜ እና እሁድ በሚከተሉት ፕሮግራሞች ሰልጣኞችን በመመዝገብ ላይ ይገኛል። የተፈቀደልን ቦታ ዉስን በመሆኑ ፈጥነዉ ይመዝገቡ ስንል በታላቅ አክብሮት ነዉ።

መልካም የስልጠና ጊዜን እንመኛለን።

ከቮካል ጋር ወደፊት

09/03/2023

ልብ ይበሉ

አንዳንድ ተቋማት የተለያዩ የስም ማጥፋት ዘመቻዎችን ከፍተዉ ሲንቀሳቀሱ ደርሰንበታል።

ከሃሰት ዘመቻዎቻቸዉ መካከል

የርቀት ነወ የሚሰጡት
የሚለዉ ይገኝበታል።

ተቋማችን የርቀት ትምህርት የማይሰጥ መሆኑን መግለፅ እንፈልጋለን።

ከአማራ ክልል ትምህርትና ስልጠና ቢሮ እዉቅና ያገኘነዉ

በመደበኛ ፕሮግራም እና
በማታዉ/ቅዳሜና እሁድ መሆኑን ለመግለፅ እንፈልጋለን።

አሁንም እንዳይሸወዱ እንመክራለን።

ለጠቅላላ እዉቀት

ማነኛዉም ተማሪ በየትኛዉም ኮሌጅ ከመመዝገቡ በፊት የእዉቅና ሰርተፍኬቱን መጠየቅና ማየት ማረጋገጥ ቢችል መልካም ነዉ።

ስለመረጡን እናመሠግናለን።

እዉቀትን ከምንጩ
02/03/2023

እዉቀትን ከምንጩ

25/02/2023

ቮካል ኮሌጅ
ማሥታወቂያ
ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
ኮሌጃችን የእውቅና ፍቃድ ባገኘባቸው
√ በpharmcy በደረጃ III እና IV
√ በlaboratory በደረጃ III እና IV
√ በNursing በደረጃ III እና IV
√ በweb development & Database administration ከደረጃ I-IV
√ በAccounting & Finance ከደረጃ II-IV የትምህርት መሥኮች ለ2015 አ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ መጀመራችንን እያሣወቅን፣ በኮሌጃችን የሪጅሥትራር ቢሮ በአካል እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
ለምዝገባ ሢመጡ :-
1. የ8ኛ ክፍል ሠርቴፍኬት ከማይመለሥ ኮፒ ጋር፣
2. የ9ኛ እና 10 ኛ ክፍል ትራንሥክብሪት ከማይመለሥ ኮፒ ጋር ፣
3. የ12ኛ ክፍል ትራንሥክብሪት ከማይመለሥ ኮፒ ጋር ፣
4. በትምህርት ሚኒሥተር የተቆረጠውን የመግቢያ ነጥብ የሚያሟላ፣
5. የመመዝገቢያ ብር 150 ብር እና የሚመዘገቡበትን ዲፓርትመንት ወራዊ ክፍያ መክፈል፣
6. ሁለት 3*4 ጉርድ ፎቶ እና 01 ክላሴር ይዞ መምጣት ይጠበቅበዎታል።
አድራሻችን እንጅባራ ቀበሌ 01 ከኖክ ዝቅ ብሎ ባህርዳር መውጫ ላይ እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ 0910353697 ወይም +251922339900 ይደውሉ ።

19/02/2023

ቮካል ኮሌጅ
ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
ኮሌጃችን ከ07/06/2015 አ.ም ጀምሮ የእውቅና ፍቃድ ባገኘባቸው የትምህርት መሥኮች ለ2015 አ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ሥለጀመርን በኮሌጃችን የሪጅሥትራር ቢሮ በአካል እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
ለምዝገባ ሢመጡ :-
1. የ8ኛ ክፍል ሠርቴፍኬት ከማይመለሥ ኮፒ ጋር፣
2. የ9ኛ እና 10 ኛ ክፍል ትራንሥክብሪት ከማይመለሥ ኮፒ ጋር ፣
3. የ12ኛ ክፍል ትራንሥክብሪት ከማይመለሥ ኮፒ ጋር ፣
4. በትምህርት ሚኒሥተር የተቆረጠውን የመግቢያ ነጥብ የሚያሟላ፣
5. የመመዝገቢያ ብር 150 ብር እና የሚመዘገቡበትን ዲፓርትመንት ወራዊ ክፍያ መክፈል፣
6. ሁለት 3*4 ጉርድ ፎቶ እና 01 ክላሴር ይዞ መምጣት ይጠበቅበዎታል።

ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
16/02/2023

ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

Address

Injibara
40

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Vocal College posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share