Mam media

Mam media truth media to get truth and to add truth

29/07/2022

ማንነት ማለት ያለንን መልካም ጎን መግለጽ
ሳይሆን የነበረንንም ክፉ መግለጽም ነው

28/07/2022

እንኳን ለእመቤታችን መታስብያ ዕለት በሰላም አደረሳችሁ

25/07/2022

እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ፫ !!!

ሐምሌ 19 ዕለት የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል አምላካቸው ክርስቶስን አንክድም በማለታቸው የፈላ ጋን ውስጥ የተወረወሩት ቅዱስ ቂርቆስና እናቱን ቅድስት ኢየሉጣ ተራድቶ ያዳነበት በዓል ነው።

https://youtu.be/hrEIFiakgt4

https://fb.watch/euENH0bBYC/

እቶን እሳቱ አይሏል⇩
https://fb.watch/euFnyrO0Rw/

24/07/2022

ስህተት በሀገራችን
ሰዎች ከለላ ሀገር ብመጡ ፣ከኢትዮጵያ ውጭም የሆነን ቋንቋ የሚያወሩ ከሆነ፣ከኢትዮጵያ ውጭ የሆነ ቀለም ያላቸው ከሆኑ፣ አለባበሳቸው ፣አመጋገባቸው የሀገር ውስጥ ያልሆኑ ከሆኑ እንደ ትልቅ ሰው ፣እንዴ ጎብኚ፣ ተደርገው ሰዎች እራሳቸው ያልተኙበትን አንጥፈው ፣ ያልበሉትን አብልተው፣ ያልተከበሩትን አክብረው፣ ያልጠጡትን አጠጥተው ያልለበሱትን አልብሰው ያሳድራሉ ።
ነገር ግን
ከጎረቤት የሚገኙ ለላ ባህል የሚከተሉ፣ ለላ ቋንቋ የሚያወሩትን ፣ ወንድም እህቶቻቸውን እንደ ጠላት እንደ በንዳ ፣ እንደ ለባ ፣ እንደ እንስሳ እርስበርሳቸው ይተራረዳሉ፣ ይገዳደላሉ ፣ ይጨፈጨፋሉ፣ ይናናቃሉ ፣ እርስበርሳቸው መሰናክል አዘጋጅተው ይሰነካከላሉ።
ችግሩ ከምን ይሁን ???

23/07/2022

ዴሞክራሲ ማለት የራስን ዱላ ለላውን በማይነካ መልኩ በራሳችን ላይ የማሽከርከር ሙሉ መብት ነው ።

23/07/2022

መልካምን የማድረግ የመጀመርያው
ከክፉ እራስን ማራቅ ነው

Address

Saja
Jimma
[email protected]

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mam media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Mam media:

Share