Kedir Ebrahim

Kedir Ebrahim ሠው በሠውነቱ ብቻ በዚች አለም ሊኖር ምክንያቱም የዳም እና ሂዋን ፍጥረት ነንና

05/07/2025

አዎ ቀይ ባህር የኛ ነው (አሰብ)

የኛ አገር ፖለቲከኞች , ቡና እዬጠጣ ነገር ይዘራሉ ቻይና ግን!!!
05/07/2025

የኛ አገር ፖለቲከኞች , ቡና እዬጠጣ ነገር ይዘራሉ
ቻይና ግን!!!

Gaza
22/06/2024

Gaza

ጤናዎ በቤትዎ
27/03/2024

ጤናዎ በቤትዎ

30/12/2023

"ብሄራዊ አንድነት ገዢ ትርክትን ለመፍጠር " ከማን ምን ይጠበቃል ???

1, ከፖለቲካ ሊህቃኑ

2, ከመንግስት እና አስፈፃሚው አካል

3, ከእምነት ተቋሞች

4, ከህዝቡ እና እንደ ግለሠብ ምን ማድረግ ይጠበቅበናል እባካችሁ ሀሳባችሁን እንደ አንድ ሀገር ወዳድ የምንወዳትን አገራችንን ኢትዮጵያ አሁን ካለችበት ፈተና ለመውጣት የጋራ እና የዳበረ መፍትሄ ለማበጀት የሁሉም ሰው ሀሳብ ወሳኝ ነው እና ምን ትላላችሁ!!!

25/06/2022
15/05/2022

ከሎጊያ- ኮምቦልቻ የታሪፍ ጉዳይ አሳሳቢ እና ተጎዞች ከመደበኛ ታሪፍ እጥፍ እከፈሉ መንገድ ትራንስፖርትም, ትራፊኩም አይተው እንዳላዩ ሠምተው እንዳልሠሙ ሆንዋል እና እባካችሁ የመንግስት አካላት እንድ በሉልን

03/05/2022

ኢስላም ሠላም
ስለሰላም ይሰብካል በሠላም እና በፍቅር ከፍጥረታት ጋር አክብሮ ተከብሮ ችሎ እና ተቻችሎ ታግሶ የሚኖር የህብረተሰብ ክፍል ነው

Address

Samara Afar
Laftu

Telephone

+251925882911

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kedir Ebrahim posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Kedir Ebrahim:

Share