Mekelle University Student Union

Website Contact the university

Mekelle University Student Union Mekelle University Student Union (MUSU) official page

03/09/2026

ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
~
በ2019 ዓ/ም የትምህርት ዘመን በመቐለ ዩኒቨርሲቲ በግል ከፍለው ወይም በተቋማቸው ስፖንሰርነት መማር ለሚፈልጉ የመጀመሪያ ዲግሪ (በማታ) ፣ የ2ኛ ዲግሪ እና የ3ኛ ዲግሪ አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

የትምህርት መስኮች ዝርዝርና መርሃ ግብር �https://www.mu.edu.et/images/MU_Academic_Programs2019EC.pdf መረጃ ማግኘት የሚቻል ሲሆን አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በዩኒቨርሲቲው ድህረ፟-ገጽ https://portal.mu.edu.et/ ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ሰነዶች/ማስረጃዎች፣
• የትምህርት ማስረጃ ፤
• ከሚሰሩበት መስሪያ ቤት የስፖንሰርሽፕ ደብዳቤ (በተቋም ስፖንሰርነት ለሚያመለክቱ አመልካቾች) ፣
• የNational Graduate Admission Test (NG*T) የማለፊያ ውጤት (ለ 2ኛና 3ኛ ዲግሪ አመልካቾች) ፣
• የትምህርት ሚኒስቴር መስፈርት ያሟሉ የ 1ኛ ዲግሪ የማታ አመልካቾች፣
• ለማመልከቻ የተከፈለበት ደረሰኝ (Application processing fee 200 ብር(ለ 1ኛና 2ኛ ዲግሪ) እንዲሁም 300 ብር(ለ3ኛ ዲግሪ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ MU-ICDE ስም ሂሳብ ቁጥር 1000015320207 ገቢ ማድረግ
ከላይ የተጠቀሱት ሰነዶቸ/ማስረጃዎች ስካን ተደርጎ በማመልከቻ ድህረ-ገጹ ላይ መጫን ይኖርባቸዋል።

መቐለ ዩኒቨርሲቲ

01/09/2026

ሬሜዲያል ውጤት ይፋ ሆኗል!!!

ተማሪዎች ወደ ውጤት ማያ ፓርታል በመግባት remedial examination የሚለውን በመንካት user name አስገብተው ውጤታቸውን ማየት እንደሚችሉ የትምህርት ሚንስትር ገልጿል::

link-

Ministry of Education | National G*T

26/08/2026

🎉 100% Pass Rate!

We proudly celebrate the outstanding achievement of our students at the MU-Science Shared Campus, under the STEM Center of CNCS, who achieved a 100% pass rate in the Ethiopian School Leaving Certificate Examination (ESLCE).

🏆 Special congratulations to Semhal Mehari, who achieved the highest score of 550.76!

This success reflects the dedication of our students, teachers, and the unwavering dedication the entire MU community.

Congratulations to all! 🎓👏

25/08/2026

ማስታወቂያ ለNG*T ተፈታኞች
​በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የአገራዊ የድህረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (National Graduate Admission Test - NG*T) ለመፈተን የተመዘገባችሁ ተፈታኞች በሙሉ ፈተናውን በተመለከተ የሚከተሉትን አስፈላጊ መረጃዎች እንድታውቁ እናሳስባለን።
​1. የቀን፣ የሰዓት እና የፈተና ቦታ መረጃ
​
​የፈተና መስጫ ቦታ፦ መቐለ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ።
​የፈተና ቀን፦ ረቡዕ፣ ነሐሴ 20/2018 ዓ.ም.
​የፈተና መጀመሪያ ሰዓት፦ ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ።

​2. ማሳሰቢያ
​የፈተና መግቢያ ካርድ፦ ከሲስተሙ ማውረድ ስለተፈቀደ፣ በተመዘገባችሁበት የግል አካውንት በመግባት የፈተና መግቢያ ካርዳችሁን አውርዳችሁ ይዛችሁ መገኘት አለባችሁ።
​ሕጋዊ መታወቂያ፦ ለፈተና ስትመጡ ማንነታችሁን የሚያረጋግጥ ሕጋዊ መታወቂያ ወይም የፋይዳ መታወቂያ (Fayda ID) ይዛችሁ መገኘት አለባችሁ።
​የተከለከሉ ዕቃዎች፦ ወደ ፈተና ጣቢያ ሞባይል ስልክ፣ ሳይንቲፊክ ካልኩሌተር እና ሌሎች የተከለከሉ ዕቃዎችን ይዞ መግባት በጥብቅ የተከለከለ ነው።
​መቐለ ዩኒቨርሲቲ

25/08/2026
  for MU remedial students 2018
15/12/2025

for MU remedial students 2018

Call for Remedial Students at Mekelle University, 2018 Academic Year​We will announce the entry date here after a moment...
15/12/2025

Call for Remedial Students at Mekelle University, 2018 Academic Year

​We will announce the entry date here after a moment .

Mekelle University Student Union (MUSU) official page

Address

Mekelle University
Mekelle

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mekelle University Student Union posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Mekelle University Student Union:

Shortcuts

Share