20/05/2022
ማንኛውም ሙስሊም ያልሆነ ስለ እስልምና ማወቅ የሚፈልግ ወይም በእስልምና ውስጥ ለምን እንዲህ አይነት አስቀያሚ ድርጊቶች ይደረጋሉ ብሎ ትችቱን ለማቅረብ የሚፈልግ በ 0922992275 ላይ ደውሉልኝ። የፈለጋቹትን ጠይቁኝ ኢንሻአላህ መልሱን ታገኛላችሁ። ላይክ የምታደርጉ ወንድሞቼ እና እህቶቼ ሼርም ብታደርጉት ብዙ ስለ እስልምና ለማወቅና የተሳሳተ ግንዛቤያቸውን ለማረም የሚፈልጉ ሰዎች ጋር ለማዳረስ ይጠቅማልና ሼር ሼር አድርጉት።