ኢትዮ ትምህርት ነክ መረጃዎች Ethio Educational Informations

  • Home
  • Ethiopia
  • Sebeta
  • ኢትዮ ትምህርት ነክ መረጃዎች Ethio Educational Informations

ኢትዮ ትምህርት ነክ መረጃዎች Ethio Educational Informations ለትምህርት ጥራት አበክረን እንሰራለን
(2)

17/06/2026
 #​ማስታወቂያ👇    #​በሚዛን_አማን_ጤና_ሳይንስ  #ኮሌጅ (  Coc)  #የብቃት ማረጋገጫ ምዘና ለመውሰድ ለተመዘገባችሁ  #ተማሪዎች በሙሉ #​ምዘናው የሚሰጠው በቀን 12/10/18 ዓ.ም...
17/06/2026

#​ማስታወቂያ👇

#​በሚዛን_አማን_ጤና_ሳይንስ #ኮሌጅ ( Coc) #የብቃት ማረጋገጫ ምዘና ለመውሰድ ለተመዘገባችሁ #ተማሪዎች በሙሉ

#​ምዘናው የሚሰጠው በቀን 12/10/18 ዓ.ም ስለሆነ ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።

#​ማሳሰቢያ፦ ማንኛውም ተመዝጋቢ የኮሌጁን መታወቂያ ይዞ መገኘት አለበት።

​ሬጅስትራር እና አካዳሚክ ዳይሬክቶሬት

ተጨማሪ መረጃዎችን ያግኙ፡-
#𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦
#ይከተሉን (Follow Us):

በTelegram፦ https://t.me/Meinfo2018

 #የ5ኛ ቀን የቅድመ-ምረቃ ትምህርት የመውጫ ፈተናዎች ሲሰጡ ውለዋል።  #በዛሬው (ሰኔ 10/2018 ዓ.ም) የፈተና ውሎ  #የ53 ትምህርት አይነት ፈተናዎች በሦስት ፈረቃ (ጠዋት ከ2:00-...
17/06/2026

#የ5ኛ ቀን የቅድመ-ምረቃ ትምህርት የመውጫ ፈተናዎች ሲሰጡ ውለዋል።

#በዛሬው (ሰኔ 10/2018 ዓ.ም) የፈተና ውሎ #የ53 ትምህርት አይነት ፈተናዎች በሦስት ፈረቃ (ጠዋት ከ2:00-4:30፣ ጠዋት ከ5፡00-7:30 እና ከሰዓት ከ08:30-11:00) ተሰጥተዋል።

የመውጫ ፈተና እስከ አርብ ሰኔ 12/2018 ዓ.ም በኦንላይን ይሰጣል፡፡

ተጨማሪ መረጃዎችን ያግኙ፡-
#𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦
#ይከተሉን (Follow Us):

በTelegram፦ https://t.me/Meinfo2018

 #አስቸኳይ👇 #በቴፒ ካምፓስ የወጪ ፈተና ለምትፈተኑ ተፈታኞች የወጪ ፈተና የሰዓት ለውጥ መኖሩን አውቃችሁ በሰዓቱ እንድትገኙ እናሳስባለን።ተጨማሪ መረጃዎችን ያግኙ፡-  #𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦  #ይ...
17/06/2026

#አስቸኳይ👇

#በቴፒ ካምፓስ የወጪ ፈተና ለምትፈተኑ ተፈታኞች የወጪ ፈተና የሰዓት ለውጥ መኖሩን አውቃችሁ በሰዓቱ እንድትገኙ እናሳስባለን።

ተጨማሪ መረጃዎችን ያግኙ፡-
#𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦
#ይከተሉን (Follow Us):

በTelegram፦ https://t.me/Meinfo2018

 #የሰኔ 11/2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ፕሮግራምተጨማሪ መረጃዎችን ያግኙ፡-  #𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦  #ይከተሉን (Follow Us):በTelegram፦ https://t.me/Meinfo2018
17/06/2026

#የሰኔ 11/2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ፕሮግራም

ተጨማሪ መረጃዎችን ያግኙ፡-
#𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦
#ይከተሉን (Follow Us):

በTelegram፦ https://t.me/Meinfo2018

 #ማስታወቂያ ቦንጋ የትምህርት  #ኮሌጅ የድግሪ እና ድፕሎማ ተመራቂዎች በሙሉ  #ለድግሪ ተመራቂዎች  #የመዉጫ ፈተና የሚሰጠዉ አርብ ሰኔ 12/2018 ዓ.ም በዩኒቨርስቲው እና የድፕሎማ ተመ...
17/06/2026

#ማስታወቂያ ቦንጋ የትምህርት #ኮሌጅ የድግሪ እና ድፕሎማ ተመራቂዎች በሙሉ

#ለድግሪ ተመራቂዎች #የመዉጫ ፈተና የሚሰጠዉ አርብ ሰኔ 12/2018 ዓ.ም በዩኒቨርስቲው እና የድፕሎማ ተመራቅዎች ደግሞ ሰኔ 17/2018 ዓ.ም #በቦንጋ የት/ኮሌጅ ስለሆነ ከወድሁ የህልና ዝግጅት እንዲታደርጉ እናሳስባለን።


ተጨማሪ መረጃዎችን ያግኙ፡-
#𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦
#ይከተሉን (Follow Us):

በTelegram፦ https://t.me/Meinfo2018

 #ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ!         ***//***ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
17/06/2026

#ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ!
***//***

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ

የመውጫ ፈተና እየወሰዱ የሚገኙ እናቶች በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ እጩ ተመራቂ የሆኑ ሴት ተማሪዎች ልጆቻቸውን ከወለዱ ከተወሰኑ ቀናት በኋላ ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና (Exit Exam) በመውሰድ...
17/06/2026

የመውጫ ፈተና እየወሰዱ የሚገኙ እናቶች

በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ እጩ ተመራቂ የሆኑ ሴት ተማሪዎች ልጆቻቸውን ከወለዱ ከተወሰኑ ቀናት በኋላ ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና (Exit Exam) በመውሰድ ላይ ይገኛሉ። እነዚህ ተማሪዎች የእናትነትን ኃላፊነት ከትምህርታዊ ግዴታቸው ጋር በማስታረቅ የመውጫ ፈተና በብርታት እየወሰዱ ይገኛሉ።

በተመሳሳይ ልጇን አዝላ የመውጫ ፈተና በመውሰድ ላይ የምትገኝ ብርቱ እናት በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ተመልክትናል፡፡

የፅናት ምሳሌ ለሆኑ ለእነዚህ ተፈታኝ እናቶች መልካም ዕድል እንመኛለን።

 #ሰኔ 8 ቀን 2018 ዓ/ምክፍት የስራ ማስታወቂያ ( Vacancy Announcement)የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስተር በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ትምህርት ቢሮ Regional Education Burea...
16/06/2026

#ሰኔ 8 ቀን 2018 ዓ/ም

ክፍት የስራ ማስታወቂያ ( Vacancy Announcement)

የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስተር በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ትምህርት ቢሮ Regional Education Bureau Senior ETOL Coordinator በኮንትራት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

• የስራ መደቡ መጠሪያ፡- Senior ETOL Coordinator

• የስራ ቦታ፡- ክልል ትምህርት ቢሮ (ወራቤ ከተማ)

• ደመወዝ፡- 51,445

• ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ መስፈርቶችንና ሌሎች ዝርዝር ሁኔታዎችን በሚመለከት ሐሙስ ሰኔ 4 ቀን 2018 ዓ/ም የወጣውን አዲስ ዘመን ጋዜጣ በመመልከት መስፈርቱን የምታሟሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 10 የስራ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ ይሆናል፡፡

• የምዝገባ ቦታ፡- ትምህርት ሚኒስቴር (አዲስ አበባ አራት ኪሎ) እንዲሁም የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ(ወራቤ ከተማ) ቁጥር 101

ትምህርት ቢሮ

ጥቆማ በ2018 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የሬዚደንሲ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁና በተለያዩ ተቋማት የተመደባችሁ፤ ነገር ግን በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በጤና ሳይንስና ህክምና ኮሌጅ School of Medic...
16/06/2026

ጥቆማ

በ2018 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የሬዚደንሲ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁና በተለያዩ ተቋማት የተመደባችሁ፤ ነገር ግን በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በጤና ሳይንስና ህክምና ኮሌጅ School of Medicine, General Surgery ትምህርት ዘርፍ ለመማር የምትፈልጉ ሐኪሞች እንድታመለክቱ ዩኒቨርሲቲው ጋብዟል፡፡

የምዝገባ ጊዜ፦ ከሰኔ 08-12/2018 ዓ.ም

የማመልከቻ አማራጮች፦
● Email: [email protected]
● በአካል በዩኒቨርሲቲው ዋና ሬጅስትራር ጽ/ቤት

ለተጨማሪ መረጃ፦ 0920204770

ተጨማሪ መረጃዎችን ያግኙ፡-
#𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦
#ይከተሉን (Follow Us):

በTelegram፦ https://t.me/Meinfo2018

Address

Sebeta

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኢትዮ ትምህርት ነክ መረጃዎች Ethio Educational Informations posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to ኢትዮ ትምህርት ነክ መረጃዎች Ethio Educational Informations:

Share