የአማራው ተወላጅ ከወለጋ

የአማራው ተወላጅ ከወለጋ I was live at Shambu town in 1986

05/11/2020

ውድ የአማራ ወንደሞቻችን እንደሚታወቀው ለብዙ አመታት ለምን አማራ ሆንክ ተብሎ ሲታረድ፤ሲታገት፤ አረመኒያዊ እረመጃ ሰወሰደበት የቆዬው፤የበታችንት ሲስማው የቆዬው ከአማራ ውጭ የሚኖሩ አማሮች በአለፈው እጂግ ለመስማት የሚዘገንንውን ገደያ ሲፈፀሙ ኦረጂናሌው የኢትዮጵያ አማራ ህዘብ ከልጅ እሰኬ አረጋዊያን ባሰማው አለንላቹህ ደምፀ ከአማራ ውጭ ላሉት አማሮች መቼም ወደኋላ የማይገታ ሃይልና ብረታት ሰቶናል የተሰበረው ሂልናችን ዳግም አለመልሙል ሁሌም አብሺሩ በሉን አማራ እንኳንም ብተሩ ደምፁም ያስፈራራል።

Address

Shambu

Telephone

+251921181616

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የአማራው ተወላጅ ከወለጋ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share