ማርያም መጽሐፍ ዘኢያነብበኪ ቆላፍ

ማርያም መጽሐፍ ዘኢያነብበኪ ቆላፍ ይህ የዲያቆን ዘማሪ ግርማ አይበራ(የነገረ መለኮት ደቀ መዝሙ?

05/03/2022

ይህንን የቋንቋ የቋንsቋsubscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ

02/02/2022

New orthodoxy perching by deakon Girma Aybera from holy terinity theological Universty

02/02/2022

የቻናሉ ዓላማ:ራዕይ እና ግብ

04/01/2022

የገና ጾም ገሃድ አለዉ ወይስ የለዉም?

°በይሁዳ በቤቴልሔም°ጌታ ተወልዷል በገብቶች ግርግም°የምስራቹን ንገሩ ለዓለም         ~ከአዲሱ ዝማሬያችን የተወሰደ
29/12/2021

°በይሁዳ በቤቴልሔም
°ጌታ ተወልዷል በገብቶች ግርግም
°የምስራቹን ንገሩ ለዓለም

~ከአዲሱ ዝማሬያችን የተወሰደ

ክብሮሙ ለመላዕክት ከመ መንኮራኩርወረደ መላአከ እግዚአብሔር ኅበ ማርያም ድንግል!!ዘተናገሮ ለሙሴ በኅበ እጸ ጳጦስ!!ዕጸ ጳጦስ ይእቲ ማርያም:-ገብርኤል ሰበከ ላ ዜና:ዘለአኮ ኩሎ ነገራ!!!...
28/12/2021

ክብሮሙ ለመላዕክት ከመ መንኮራኩር
ወረደ መላአከ እግዚአብሔር ኅበ ማርያም ድንግል!!
ዘተናገሮ ለሙሴ በኅበ እጸ ጳጦስ!!
ዕጸ ጳጦስ ይእቲ ማርያም:-
ገብርኤል ሰበከ ላ ዜና:ዘለአኮ ኩሎ ነገራ!!!

*****ከሊቀ መላዓኩ ረድኤት በረከትን ያድለን*

®ጌታ ተወልዷል~እኛም ከመላዕክቱ ጋር ታርቀን በደስታ ዘመርን!!!
27/12/2021

®ጌታ ተወልዷል
~እኛም ከመላዕክቱ ጋር ታርቀን በደስታ ዘመርን!!!

 #ምክር ዘቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ❤    #እስከ ፍጻሜ መጽናትን በተመለከተ   #ተወዳጆች ሆይ ! አንበሳን መግደል ካሻችሁ እናንተን አግኝቶ እንደ ሸክላ ዕቃ እንዳይሰብራችሁ አድፍጣችሁ ትጠብቁ...
16/10/2021

#ምክር ዘቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ❤

#እስከ ፍጻሜ መጽናትን በተመለከተ

#ተወዳጆች ሆይ ! አንበሳን መግደል ካሻችሁ እናንተን አግኝቶ እንደ ሸክላ ዕቃ እንዳይሰብራችሁ አድፍጣችሁ ትጠብቁታላችሁ እንጂ ፊት ለፊት አትጋፈጡትም፡፡ እንዲሁ ባሕር ውስጥ ብትሰጥሙ ደረቅ ምድር እስከታገኙ ድረስ ነፍሳችሁን ለማዳን ትጥራላችሁ እንጂ በውኃ ውስጥ ሰጥሞ ለመሞት እጅ አትሰጡም፡፡

እጅ ከሰጣችሁ ግን በውኃ ውስጥ እንደተጣለ ድንጋይ ሰጥማችሁ ትቀራላችሁ፡፡ ስለዚህ ወንድሞቼ ሆይ ! ጠላት ዲያብሎስ ድል እንዳይነሣችሁና በእናንተ ላይ እንዳይሰለጥን እንዲሁም ከድል አክሊል ይልቅ ውርደትን እንዳትለብሱ ተጋድሎአችሁን እስከ መጨረሻ ለመፈጸም ትጉ፡፡

15/05/2021

ሥላሴ የልቡናችንን መሻት ከሐጥያት በቀር ይፈፅምልን!!!!!!!
መልካም ቀዳሚት ሰንበት

Address

Adis Abeba
Tulu Dimtu

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ማርያም መጽሐፍ ዘኢያነብበኪ ቆላፍ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to ማርያም መጽሐፍ ዘኢያነብበኪ ቆላፍ:

Share