Koolleejjii BLTO Horsiisee Bulaa Yaaballoo

Koolleejjii BLTO Horsiisee Bulaa Yaaballoo Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Koolleejjii BLTO Horsiisee Bulaa Yaaballoo, College & University, Borana, Yabelo.

24/08/2026
24/08/2026
  Koolleejjiin BLTO Horsiisee Bulaa Yaaballoo nyaata Lukkuu Oomishe Gurguraa Turuun Isii ni Yaadatama.Yeroo Ammaa Fandii...
21/08/2026



Koolleejjiin BLTO Horsiisee Bulaa Yaaballoo nyaata Lukkuu Oomishe Gurguraa Turuun Isii ni Yaadatama.

Yeroo Ammaa Fandii Mill. 4 ol UNICEF irraa Argamteen Bifa Addaatiin nyaata Oomishuuf Galteewwan Barbaachisan hunda bituun qophii xummuurree Jirraa.
Koottaa Nurra Bitadhaa

UNICEF Deegarsaa nuu Gootaniif Galatoomaa

Koolleejjii BLTO Horsiisee Bulaa Yaaballoo

01/08/2026
26/07/2026

በኦሮሚያ ክልል ለ3 ሚሊዮን ዜጎች የስራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዷል
++++++++++++++++

#ጋዜጣ-ፕላስ | በኦሮሚያ ክልል በ2019 በጀት ዓመት ከ3 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር የስራ ስምሪት ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዶ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ የስራ ዕድል ፈጠራና ክህሎት ቢሮ አስታወቀ።

የክልሉ የስራ ዕድል ፈጠራና ክህሎት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ዋስሁን ጎልጋ ለጋዜጣ ፕላስ እንደገለጹት፤ በ2019 በጀት ዓመት በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር የስራ እድል 3 ሚሊዮን 80 ሽህ ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዷል።

በሀገር ውስጥ 2 ነጥብ 9 ሚሊዮን ዜጎችን በግብርና፣ በኢንዱስትሪ፣ በአገልግሎትና በሌሎች የስራ ዘርፎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ እየተሰራ መሆኑን አመላክተዋል፡፡

በውጭ ሀገር የስራ ስምሪት ደግሞ 180 ሺህ ዜጎችን የስራ እድል ተጠቃሚ ለማድረግ እቅድ የተያዘ ሲሆን፤ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ስምምነት ወደ ተፈራረመባቸው ሀገራት ዜጎች ለስራ ከመሄዳቸው በፊት ስልጠና እንዲወስዱ እየተደረገ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡

ዜጎች በውጭ ሀገር ስራ በሚሰማሩበት ጊዜ ያለምንም ስልጠና በመሄዳቸው ይደርስባቸው የነበረውን የጉልበት ብዝበዛና እንግልት ለማስቀረት ከ500 በላይ በሚሆኑ የግል ኮሌጆች እና በ28 የመንግስት ተቋማት አማካኝነት አጫጭር ስልጠና እንዲወስዱ እየተደረገ መሆኑን ተናግረዋል።

ስልጠናው መሰረታዊ የኮሙኒኬሽን ቋንቋዎችን (አረብኛ እና እንግሊዘኛ)፣ ዘመናዊ የቤት ውስጥ ቁሳቁሶችን አጠቃቀምን፣ ፈጣን የምግብ ዝግጅቶችን እንዲሁም አጠቃላይ የቤት አያያዝን ያካተተ ነው ብለዋል።

ዜጎች ይህንን ስልጠና አጠናቀው የብቃት ማረጋገጫ ሲያገኙ የኢሚግሬሽንና የፓስፖርት ሂደታቸውን ጨርሰው በኢትዮጵያ ሌበር ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም የባዮሜትሪክስ መረጃቸው በህጋዊ ኤጀንሲዎች ብቻ ስምሪት እንደሚሰጣቸው ጠቁመዋል።

ይህ አሰራር የዜጎችን ደህንነት ከማረጋገጡም ባሻገር መብታቸው ተከብሮ፣ ለራሳቸውም ሆነ ለሀገር ጠቃሚ እንዲሆኑ የሚችሉበትን እድል ይፈጥራል ብለዋል።

በሄለን ወንድምነው
++++++++++++++++++
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት #ጋዜጣ-ፕላስ #ክህሎት #ኢትዮጵያ

24/07/2026
Beeksisa
23/07/2026

Beeksisa

Address

Borana
Yabelo

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Koolleejjii BLTO Horsiisee Bulaa Yaaballoo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share