Bitanya Business and Technology college

Bitanya Business and Technology  college ፒኮክ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህ.ስ.ማ

ጥራትን በተግባር።
04/03/2026

ጥራትን በተግባር።

FAST
05/12/2025

FAST

መልካም ቀን
29/11/2025

መልካም ቀን

14/10/2025

በይርጋጨፌ ካምፓስ በቢታኒያ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ከእዚህ ቀደም በ2014ዓ.ም፤በ2015፤በ2016 ዓ.ም የተመረቃችሁ እና አጠቃላይ የትምህርት ቤት ክፍያችሁን አጠናቃችሁ ከእዚህ ቀደም የትምህርት ማስረጃ ከኮሌጅ ያልወሰዳችሁ ሰልጣኞች በሙሉ ከቀን 06/02/2018ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ቀናት ውስጥ በቅደም ተከተል ከይጋጨፌ ካምፓስ ከአቶ አስራት ጅሎ እና ከወ/ሪት ሊዲያ ሽብሩ እጅ ሄዳችሁ የትምህርት ማስረጃችሁን እንድትወስድ እናሳስባለን፡፡
በተጨማሪ ለ COC ምዘና ተመዝግባችሁ ምዘና ያልወሰዳችሁ ሰላጣኞኞች ከክልሉ የብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ ጋር በመናበብ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ምዘናው እንደሚሰጥ በደስታ እናሳዉቃለን፡፡
ኮሌጅ

ቢታኒያ ኮሌጅ ለ2018ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሁሉም ካምፓሶች ምዝገባ ተጀምሮአል።🥰🥰🥰
23/09/2025

ቢታኒያ ኮሌጅ ለ2018ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሁሉም ካምፓሶች ምዝገባ ተጀምሮአል።🥰🥰🥰

የክብር ዲፕሎማ ተሰጠው   | "ከሁሉ በማስቀደም ለዚህ ድል ያበቃን እግዚአብሔር ይመስገን! .. ይህ ስኬት የመልካም ልቦች የጋራ የስራ ዉጤት ነዉና መታሰቢያነቱ ለመላዉ ኢትዮጵያውያን እና ኤ...
07/09/2025

የክብር ዲፕሎማ ተሰጠው

| "ከሁሉ በማስቀደም ለዚህ ድል ያበቃን እግዚአብሔር ይመስገን!
.. ይህ ስኬት የመልካም ልቦች የጋራ የስራ ዉጤት ነዉና መታሰቢያነቱ ለመላዉ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ወገኖች ይሁንልን።

ከመልካም ልብ የመነጨ ለመልካም ተግባር በተሰጠ በጎ ምላሽ ከቢታኒያ የቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ከፍተኛ የክብር ዲፕሎማ ተሰጥቶናል።

እንኳን ደስ አለን።"

ማስተር አብነት

20/08/2025

New

Address

Yirgalem

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bitanya Business and Technology college posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Bitanya Business and Technology college:

Share