Dep't of PSIR, Debre Markos University, Ethiopia

  • Home
  • Dep't of PSIR, Debre Markos University, Ethiopia

Dep't of PSIR, Debre Markos University, Ethiopia Official page of PSIR, DMU, Ethiopia

📌 vacancy announcement
02/01/2026

📌 vacancy announcement

➾ የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ👇
16/10/2024

➾ የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ👇

የመምህራን ዝውውር ማስታወቂያ👇
03/10/2024

የመምህራን ዝውውር ማስታወቂያ👇

12/09/2024

መልካም ዓመት
2017 ዓ.ም

 👇
09/01/2024

👇

16/07/2023
Notice 👇
22/06/2023

Notice 👇

21/04/2023

Eid Mubarak to all Muslims|

➚ "Plato's Allegory of The cave" A shoot for scholarly discussion. Wear the allegory glass to examine the live Ethio-pol...
05/04/2023

➚ "Plato's Allegory of The cave"
A shoot for scholarly discussion. Wear the allegory glass to examine the live Ethio-politics||
---

አሁን ባለው የኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ ምሁራዊ የፖለቲካ ገለልተኝነት እንዳለ ተጠቆመ================Debre Markos Universityደብረ ማርቆሰ ዩኒቨርሲቲ |የካቲት 27/2015...
06/03/2023

አሁን ባለው የኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ ምሁራዊ የፖለቲካ ገለልተኝነት እንዳለ ተጠቆመ

================
Debre Markos University

ደብረ ማርቆሰ ዩኒቨርሲቲ |የካቲት 27/2015 ዓ.ም| ህዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኔኬሽን ዳይሬክቶሬት |

በደብረ ማርቆስ ዪኒቨርስቲ በማህበራዊ ሳይንስና ስነ ሰብ ኮሌጅ የፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ትም/ክፍል ? በሚል መሪ ሃሳብ ትምህረተ ጉባኤ አካሂደ፡፡

በትምህርተ ጉባኤው ላይ የተገኙት የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዚዳንት ዶ/ር ይኸይስ ሐረጉ አሁን የገጠመንን ችግር ለመጋፈጥ ልዩነቶቻችንን ወደ ጎን በመተው አንድነታችንን ማጠናከር ፤ የፖለቲካ አመራሮችን ቀርበን ማስተማርና ክፍተቶቻቸውን መሙላት እና ምሁራን እና አመራሮች ጠላቶቻችንን በጋራ መታገል እና ለመጪው ትዉልድ ሲባል መስዕዋትነት መክፈል እንደሚገባ ገልፀዋል። አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ ምሁራዊ የፖለቲካ ገለልተኝነት እንዳለና ምሁራን ያገባኛል በሚል ስሜት ፖለቲከኞችን ቀርቦ ማገዝ እንዳለባቸውም ጨምረው ጠቁመዋል።

? በሚል መሪ ሃሳብ ፅሁፋቸውን ያቀረቡት የፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ትም/ክፍል መምህር ዶ/ር መኮንን አለኸኝ፦
* የምሁራን ፓለቲካዊ ተሳትፎ አናሳ መሆኑን፤
* የአንድነትና የመለያየት ሃይሎች ትልቅ ትግል እያደረጉባት ያለች ሀገር መሆኗን
* ከ1960ዎቹ ጀምሮ ያለው የፖለቲካ ችግር የመደብ ወይስ የብሔር የሚለው ጥያቄ ያልተለየበት መሆኑን
* በኢትዮጵያ ፖለቲካ የምዕራባውያን ጫና ጎልቶ የሚታይበት መሆኑን፤
* የውጭ ግንኙነት ፖሊሲያችን ግልጽ አለመሆኑን፤ እና
* የፖለቲካ ተሳትፎን ጠንቅቆ ያለመረዳትና የመለየት ችግሮች በጉልህ መልኩ እንደሚስተዋሉ
* አለማቀፋዊ የሆኑ የፖለቲካ ጫናዎች እንደሚስተዋሉ በሰፊው በመግለፅ የሚከተሉትን የመፍትሔ ሀሳቦችም ጠቁመዋል።

* የፖለቲካ ፖርቲዎች ተሳትፎቸውን ማሳደግ እንደሚገባ
* የመንግሥት ባለሥልጣናት እና ምሁራን ተቀራርቦ መስራት እንደሚጠበቅባቸው ፤
* ስለ አገራችን ወቅታዊ ሁኔታ በቂ መረጃና ግንዘቤ መያዝ እንደሚገባ ፤
* ማንኛውም ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች መደገፍ እንደሚገባን እና በግል ወይም በቡድን ፖለቲካዊ ተሳትፎአችንን ማጠናከር እንደሚገባ በመግለፅ ሀሳባቸውን አጠቃለዋል ።

በመጨረሻም በቀረበው መነሻ ፅሁፍ ላይ ሰፊና ጥልቅ ወይይት ተደርጎበት ትምህረተ ጉባዔው ተጠናቋል፡፡

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

የዕውቀት አውድማ ከጮቄ ማማ

===========

አሁን በዚህ ስዓት||"ከወቅታዊ የሃገራችን ሁኔታ አንጻር ፖለቲካዊ ተሳትፏችን ምን መምሰል አለበት"በዶክተር መኮነን አለኸኝ
06/03/2023

አሁን በዚህ ስዓት||

"ከወቅታዊ የሃገራችን ሁኔታ አንጻር ፖለቲካዊ ተሳትፏችን ምን መምሰል አለበት"

በዶክተር መኮነን አለኸኝ

Address

Debre Markos

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dep't of PSIR, Debre Markos University, Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your university to be the top-listed University?

Share