Gesa construction and Industrial College

Gesa construction and Industrial College Governmental organization

አድስ ቅጥር ማስታወቂያ ለልማት ዕቅድ ባለሙያ ቅጥር የወጣ
13/03/2026

አድስ ቅጥር ማስታወቂያ ለልማት ዕቅድ ባለሙያ ቅጥር የወጣ

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ በእንስሳት እርባታ ለተመዘገባችሁት 👇
13/02/2026

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ በእንስሳት እርባታ ለተመዘገባችሁት 👇

አድስ የእንስሳት እርባታ አሠልጣኝ ቅጥር ማስታወቂያ 👇👇
02/02/2026

አድስ የእንስሳት እርባታ አሠልጣኝ ቅጥር ማስታወቂያ 👇👇

የብቃት ምዘና ምዝገባ ጊዜ እስከ 29/05/2018 ዓ. ም ድረስ ተጨማሪ ምዝገባ ፍላጎት ለማስተናገድ ስባል ተራዝሙዋል 👇👇👇👇
02/02/2026

የብቃት ምዘና ምዝገባ ጊዜ እስከ 29/05/2018 ዓ. ም ድረስ ተጨማሪ ምዝገባ ፍላጎት ለማስተናገድ ስባል ተራዝሙዋል 👇👇👇👇

የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ለኢኮኖሚ ዕድገት ዋነኛው ሞተርና ለብቁ የሰው ኃይል ግንባታ መሠረት ነው።በዚህ ረገድ ኢትዮጵያ ወጣቶች አስፈላጊ ክህሎቶችን እንዲታጠቁ በማድረግ፣ ለሥራ ዕድ...
29/01/2026

የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ለኢኮኖሚ ዕድገት ዋነኛው ሞተርና ለብቁ የሰው ኃይል ግንባታ መሠረት ነው።

በዚህ ረገድ ኢትዮጵያ ወጣቶች አስፈላጊ ክህሎቶችን እንዲታጠቁ በማድረግ፣ ለሥራ ዕድል ፈጠራና ለኢንዱስትሪ ሽግግሩ ስኬት ጽኑ መሠረት በመጣል ላይ ትገኛለች።

በኢትዮጵያ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና የሚሰጥባቸው ዘርፎች የሚከተሉት ናቸው፦

1. ማኑፋክቸሪንግና ኢንዱስትሪ
2. ኮንስትራክሽንና መሰረተ-ልማት
3. መረጃና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ (ICT)
4. ንግድ፣ ፋይናንስና አገልግሎት
5. ግብርናና ተፈጥሮ ሀብት
6. ጤናና ማኅበራዊ አገልግሎት

ለዉጭ   የወጣ ማስታውቂያ   ቡድን መሪ
27/01/2026

ለዉጭ የወጣ ማስታውቂያ ቡድን መሪ

ለሙያ ብቃት ምዘና/COC/ ፈላጊዎች የወጣ ማስታውቂያ
26/01/2026

ለሙያ ብቃት ምዘና/COC/ ፈላጊዎች የወጣ ማስታውቂያ

🌏✈️የውጪ ሀገር የሥራ ዕድል 🚀በሥራና ክህሎት ሚንስቴር በቀረበው የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም አስጠብቆ በማሰማ...
14/01/2026

🌏✈️የውጪ ሀገር የሥራ ዕድል

🚀በሥራና ክህሎት ሚንስቴር በቀረበው የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም አስጠብቆ በማሰማራት በተከናወኑ ተግባራት ትልቅ ስኬት መመዝገቡ ይታወቃል። አሁንም በዚሁ ህጋዊ የሥራ ስምሪት ወደተባበሩት አረብ ኤምሬትስ/UAE/ በተለያዩ የሞያ ዘርፎች የሰው ሃይል ይፈለጋል።

የሥራ ዘርፍ ብዛት
📍DRIVER 350
📍BIK DRIVER 350
📍MASON 540
📍CLEANER 520
📍CONSTRUCTION LABORERS 1050
📍CONSTRUCTION SKILLEDWORKERS 700
📍MEP WORKERS 600
📍GARDENERS 700
📍LIFEGUARDS 200
📍WAREHOUSE WORKERS(PICKERS) 700
📍FEMAIL CLEANINERS 200
📍MALE CLEANERS 200
📍CATERING WORKERS 200
📍DALIVERY RUNNER/CYCLIST 400
📍SECURITY GUARDS 200
📍FACTORY WORKERS 400
📍CONSTRUCTION LABOURS 100
📍CIVIL FORMAN 100
📍CIVIL CHARGEHANDS 200
📍SHUTTER CARPENTERS 100
📍STEEL FIXERS 100
📍CONSTRUCTION HELPER 500
📍CHARGEHAND 100
📍FOREMAN 100
📍CARPENTERS 100
📍LABOUR 160
📍STEEL FIXER 50
📍SHUTTERING CARPENTER 140
📍PAINTER 20
📍COOK 20
📍SELSMAN 100
📍CHECKER PICKERS 30
📍FISHERY STAFFS 20
📍BUCHERY STAFFS 20
📍SECURITY 40
📍HELPER 40
📍POT WASHERS 40
📍LOADING AND UPLOADING STAFF 40
📍BRICK MASON 100
📍CONSTRACTION CARPENTER 200
📍STEEL FIXER 100
📍BRICKLAYER ASSISTANT 100
📍BUILDING CLEANERS 200
📍STEEL FIXER 50
📍LIMOUSINE DRIVER 100
📍DIGGER 500
📍IRRIGATION PIPE FITTER 500

🏫ስለሆነም በዚህ ዕድል መጠቀም የምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/uae-new/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 ነፃ የሥልክ መስመር በመደወል እንዲያደርሱን እናሳስባለን።

ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ
13/01/2026

ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ

የገሣ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ዋና ዲን ኢ/ር ባቲሣ በልሁ የገና በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እን...
06/01/2026

የገሣ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ዋና ዲን ኢ/ር ባቲሣ በልሁ የገና በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ2018 ዓ.ም ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ ቀን በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን በማለት መልዕክት አስተላልፈዋል።

የኮሌጃችን ዋና ዲን በመልዕክታቸው ፤ በተለይም መላው የኮሌጃችን ማናጅመንት አባላት፤ አስተዳደር ሠራተኞች፤ አሠልጣኞች እና ሠልጣኞች እንድሁም የኮሌጅ ማህበረሰብ በሙሉ ቀኑን ስናከብር ኢየሱስ ክርስቶስ የትህትና እና የቅንነት እንዲሁም ራስን ዝቅ አድርጎ ለሌሎች መኖርን ያስተማረ በመሆኑ በምናገለግልበት የሥራ መስክ በቅንነት እና በትህትና እንዲሁም ለሰው ልጆች ሁሉ መልካምነትን በማሳየት፤ የታረዙትን በማልበስ ለተራቡት ማዕድ በማጋራት የታመሙትን በመጠየቅ ሊሆን እንደሚገባም አስገንዝበዋል።

በመጨረሻም በዓሉ የሠላም፣ የደስታ፣ የፍቅርና የአንድነት የመተሳሰብ እንዲሆን ተመኝተዋል።
🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲
📷የገሣ ኮ/ኢ/ኮሌጅ
🥮🥮🥮መልካም የገና በዓል!!🥮🥮🥮

የዙሪያ አጥር ጫሬታ
23/12/2025

የዙሪያ አጥር ጫሬታ

vacancy announcement
23/12/2025

vacancy announcement

Dirección

Gesa City Administration
Gessa

Notificaciones

Sé el primero en enterarse y déjanos enviarle un correo electrónico cuando Gesa construction and Industrial College publique noticias y promociones. Su dirección de correo electrónico no se utilizará para ningún otro fin, y puede darse de baja en cualquier momento.

Contacto La Universidad

Enviar un mensaje a Gesa construction and Industrial College:

Compartir

Categoría