Unity University Adama Campus/ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ አዳማ ካምፓስ

  • Home
  • Ethiopia
  • Adama
  • Unity University Adama Campus/ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ አዳማ ካምፓስ

Unity University Adama Campus/ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ አዳማ ካምፓስ የትምህርት ጥራት መለያችን ነው
(3)

11/02/2026
19/01/2026
Unity University Adama Campus
06/01/2026

Unity University Adama Campus

25/12/2025

Happy Optics Special Offer! 🎉

Exclusive one-week specials to all UNITY UNIVERSITY STUDENTS:

👁 Free Eye Check-up
🕶 20% OFF on eyeglasses (frames & lenses)

Fill the form to get Additional 5% discount: https://forms.gle/gS4ytvBR7rk7Ba1k9

🗓️ Dec 29 - January 02
📍Gerji, Al-Amoudi Campus

Your vision matters and we’re here for the next 14 years and beyond! 👓✨

ክፍት የሥራ ቦታ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ለጠቅላላ ትምህርት እና ለቴክኒክና ሙያ ዘርፍ በተለያዩ የሙያ መስኮች ብቃት ያላቸው ባለመያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።➤ የሥራ መደብ፦ መምህራንና የተ...
08/12/2025

ክፍት የሥራ ቦታ
ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ለጠቅላላ ትምህርት እና ለቴክኒክና ሙያ ዘርፍ በተለያዩ የሙያ መስኮች ብቃት ያላቸው ባለመያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

➤ የሥራ መደብ፦ መምህራንና የተለያዩ ሙያዎች
➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 43
➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ ዲፕሎማ (ለሁለት የሥራ መደቦች) እና የመጀመሪያ ዲግሪ
➤ የሥራ ልምድ፦ 2 ዓመት እና 5 ዓመት በላይ
➤ የሥራ ቦታ፦ ገርጂ አካዳሚ፣ ቡራዩ አካዳሚ፣ አዳማ ካምፓስ እና ደሴ ካምፓስ

የማመልከቻ ጊዜው የሚያበቃው፦
ታህሳስ 11/2018 ዓ.ም

የተቀመጡ መስፈርቶችን የምታሟሉና ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች ሲቪ እንዲሁም የትምህርት ማስረጃዎችን በመያዝ እስከ ታህሳስ 11/2018 ዓ.ም ድረስ ማመልከት እንደምትችሉ ተገልጿል፡፡

(ተጨማሪ መረጃ ከላይ ከተያያዘው የዩኒቨርሲቲው ማስታወቂያ ይመልከቱ፡፡)

Address

አውራ ጎዳና
Adama

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Unity University Adama Campus/ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ አዳማ ካምፓስ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share