ወ/ም ምንያህል ተስፋዬ

ወ/ም ምንያህል ተስፋዬ ለገዛ ልጁ ያልሳሳለት፣ ነገር ግን ለሁላችንም አሳልፎ የሰጠው እርሱ፣ ሁሉንስ ነገር ከእርሱ ጋር እንደ ምን በልግስና አይሰጠን?
ሮሜ 8:32

ይህ ከታች የምትመለከቱት አቶ ተስፋዬ አበበ ይባላል ቀድሞ የጭነት ማመላለሻ ድርጅት(ጭማድ)በከባድ መኪና አሽከርካሪነት ከሀሰብ ወደብ በመመላለስ ሲያሽከረክር የነበረ ሲሆን በአሁኑ ወቅት የት ...
30/05/2024

ይህ ከታች የምትመለከቱት አቶ ተስፋዬ አበበ ይባላል ቀድሞ የጭነት ማመላለሻ ድርጅት(ጭማድ)በከባድ መኪና አሽከርካሪነት ከሀሰብ ወደብ በመመላለስ ሲያሽከረክር የነበረ ሲሆን በአሁኑ ወቅት የት እንዳለ ለጠቆመኝ ወረታውን እከፍላለሁ፡፡ስልክ 0911032661 ፈላጊው ምንያህል ተስፋዬ፡፡

15/03/2023

I have reached 100 followers! Thank you for your continued support. I could not have done it without each of you. 🙏🤗🎉

08/11/2022

መዝሙረ ዳዊት 91 2 እግዚአብሔርን። አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ።

03/11/2022

የዮሐንስ ወንጌል 8 10 ኢየሱስም ቀና ብሎ ከሴቲቱ በቀር ማንንም ባላየ ጊዜ። አንቺ ሴት፥ እነዚያ ከሳሾችሽ ወዴት አሉ? የፈረደብሽ የለምን? አላት።

02/11/2022

የዮሐንስ ወንጌል 3 :20 ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፥ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤

01/11/2022

ወደ ቆላስይስ ሰዎች
3 :5 እንግዲህ በምድር ያሉቱን ብልቶቻችሁን ግደሉ፥ እነዚህም ዝሙትና ርኵሰት ፍትወትም ክፉ ምኞትም ጣኦትንም ማምለክ የሆነ መጎምጀት ነው።
6 በእነዚህም ጠንቅ የእግዚአብሔር ቍጣ በማይታዘዙ ልጆች ላይ ይመጣል።

30/10/2022

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4 :17 እንግዲህ አሕዛብ ደግሞ በአእምሮአቸው ከንቱነት እንደሚመላለሱ ከእንግዲህ ወዲህ እንዳትመላለሱ እላለሁ በጌታም ሆኜ እመሰክራለሁ።

30/10/2022

ኢዮብ 28 :28 ሰውንም። እነሆ፥ እግዚአብሔርን መፍራት ጥበብ ነው፤ ከኃጢአትም መራቅ ማስተዋል ነው አለው።

29/10/2022

መዝ 3 :4 በቃሌ ወደ እግዚአብሔር እጮሃለሁ ከተቀደሰ ተራራውም ይሰማኛል።

27/10/2022

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2 18 በእርሱ ሥራ ሁላችን በአንድ መንፈስ ወደ አብ መግባት አለንና።

12/10/2022

የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባትና አምላክ ይባረክ፤ እርሱ ከታላቅ ምሕረቱ የተነሣ በኢየሱስ ክርስቶስ ከሞት መነሣት ምክንያት ለሕያው ተስፋ በሚሆን አዲስ ልደት፣ እንዲሁም በሰማይ ለማይጠፋ፣ ለማይበላሽና ለማይለወጥ ርስት እንደ ገና ወለደን።
1 ጴጥሮስ 1:3-4

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ወ/ም ምንያህል ተስፋዬ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to ወ/ም ምንያህል ተስፋዬ:

Share