ኦሳም አወል Osam Awel

ኦሳም አወል Osam Awel 👨‍🎓Marketing Management student 🇪🇹 working for equality 🕌 Alhamdulilah passionately Religious

ለመጀመሪያ ጊዜ ከሙስሊሞች የጸዳ የሽብር ዝርዝር ዛሬ ተመለከትን። ማን ሃገሪቱን እንደሚያሸብር በተጨባጭ ታዝበናል።ትናንትም፣ ዛሬም፣ ነገም… ሙስሊም የሰላም አምባሳደር ነው‼
01/05/2023

ለመጀመሪያ ጊዜ ከሙስሊሞች የጸዳ የሽብር ዝርዝር ዛሬ ተመለከትን። ማን ሃገሪቱን እንደሚያሸብር በተጨባጭ ታዝበናል።
ትናንትም፣ ዛሬም፣ ነገም… ሙስሊም የሰላም አምባሳደር ነው‼

በጉንችሬ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ አንዲደረግ ልዑኩ አሳሰበ ።ሚያዚያ 21/15በኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ  ምክር ቤት መሪነት በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች  ክልላዊ መንግስት ...
29/04/2023

በጉንችሬ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ አንዲደረግ ልዑኩ አሳሰበ ።

ሚያዚያ 21/15

በኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት መሪነት በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጉራጌ ዞን እነሞር ወረዳ ጉንችሬ ከተማ አሰተዳደር በሙስሊም ተማሪዎች ከኒቃብ አለባበስ ጋር ተያይዞ የተነሳ የቆየ ችግር በዘላቂነት ከሚመለከታቸው ጋር ተነጋግሮ ለመፍታት ልዑካን ቡድን ልኳል።

በተለያዩ ጊዜያት በአካባቢው በተከሰው ችግር ምክንያት ቅሬታዎችና አቤቱታዎችን መነሻ በማድረግ ሶስት አባላት ያሉት ልዑኩ ከደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ከሚመለከታቸው የቢሮ ኃላፊዎችወደ ቦታው ለመሄድ መንግስት አስፈላጊውን ሁኔታዎች እንዲያመቻችና ከክልሉ የሃይማኖት ተቋማት አባቶች ጋር ለሁለት ቀናት ጥልቅ ውይይት አድርጓል ።

በተደረገው ውይይት መሠረት ችግሩ የነቃብ አለባበስ ብቻ ሳይሆን ሃይማኖታዊና ፖለቲካዊ ይዘት ያለውና በአካባቢው ተፈጥሮ በነበረው የሠላም ችግር በሰዎች ና በንብረት ላይ ሰፊ ጉዳት በማስከተሉ ችግሩን በዘላቂነት መፈታት እንዳለበት ቡድኑ ተገንዝቧል።

በጉራጌ ዞን ጉንችሬ ከተማ አስተዳደር ተፈጥሮ የነበረውን የሠላም ችግርን በዘላቂነት ለመፍታት ሁሉ አቀፍ ሕዝባዊ ውይይት ማድረጉ አስፈላጊ በመሆኑ የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ና የክልሉ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ከሚመለከታቸው የመንግስት አካል ጋር በመነጋገር በቀጣይ ሳምንታት በጉራጌ ዞን ጉንችሬ ከተማ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ እንዲያዘጋጁ ከልዑካን ቡድኑ ጋር ከስምምነት ላይ ደርሰዋል።

Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት المجلس الاعلي لشؤون الاسلام في اثيوبيا

28/04/2023

ከየትኛውም አለም የምትገኙ በሂጃብ ጉዳይ የምትሰቃዩ ሴቶች.... እንኳን ደስ አላቹህ ቢያንስ ለአላህ የምትነግሩት አንድ የትግል ታሪክ አላቹህ!!

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911121314

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኦሳም አወል Osam Awel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to ኦሳም አወል Osam Awel:

Share